Sat Jun 03 2017 05:38:57 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-03 05:38:58 -04:00
parent a43d596ee6
commit a4aed73253
4 changed files with 6 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 17 17ከሕዝቡ ተለይቶ ወደ ቤት እንደ ገባም ደቀመዛሙርቱ ስለ ምሳሌው ጠየቁት፡፡ \v 18 18እርሱም፣እናንተም አልተረዳችሁምን? ከውጭ ወደ ውስጡ ገብቶ ሰውን የሚያረክሰው ምንም ነገር እንደሌለ አታስተውሉምን? አላቸው፡፡ \v 19 19ምክንያቱም ፣ወደ ውስጡ (ዐፉ) የሚገባው ነገር ወደ ሆዱ እንጂ ወደ ልቡ የሚገባ ስላልሆነ ከሰውነቱ የሚወጣ አይደለምን? ይህን በማለቱ ምግብ ሁሉ ንጹሕ መሆኑን ተናገረ፡፡
\v 17 ዝቡ ተለይቶ ወደ ቤት እንደ ገባም ደቀመዛሙርቱ ስለ ምሳሌው ጠየቁት፡፡ \v 18 አልተረዳችሁምን? ከውጭ ወደ ውስጡ ገብቶ ሰውን የሚያረክሰው ምንም ነገር እንደሌለ አታስተውሉምን? አላቸው፡፡ \v 19 ፣ወደ ውስጡ (ዐፉ) የሚገባው ነገር ወደ ሆዱ እንጂ ወደ ልቡ የሚገባ ስላልሆነ ከሰውነቱ የሚወጣ አይደለምን? ይህን በማለቱ ምግብ ሁሉ ንጹሕ መሆኑን ተናገረ፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 20 \v 21 \v 22 \v 23 20እንዲህም አለ፤ ከሰው የሚወጣ ያ ሰውን ያረክሰዋል፡፡ 21ከውስጥ ከሰው ልብ 22ክፉ ሐሳብ፣ዝሙት፣መስረቅ፣መግደል፣ ምንዝር፣ ስግብግብነት፣ክፋት፣ ማታለል፣ መዳራት፣ምቀኝነት፣ስም ማጥፋት፣ትእቢት፣ስንፍና ይወጣሉ፡፡ 23እነዚህ ክፉ ነገሮች ሁሉ ከውስጥ ይወጣሉ፡ ሰውንም ያረክሱታል፡፡
\v 20 አለ፤ ከሰው የሚወጣ ያ ሰውን ያረክሰዋል፡፡ \v 21 ከውስጥ ከሰው ልብ \v 22 ሐሳብ፣ዝሙት፣መስረቅ፣መግደል፣ ምንዝር፣ ስግብግብነት፣ክፋት፣ ማታለል፣ መዳራት፣ምቀኝነት፣ስም ማጥፋት፣ትእቢት፣ስንፍና ይወጣሉ፡፡ \v 23 ክፉ ነገሮች ሁሉ ከውስጥ ይወጣሉ፡ ሰውንም ያረክሱታል፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 24 \v 25 \v 26 24ከዚያም ተነሥቶ ወደ ጢሮስና ሲዶና አካባቢ ሄደ፡፡ ያለበትን ማንም እንዳያውቅም ወደ አንድ ቤት ገባ ፤ሆኖም ሊደበቅ አልቻለም፡፡ 25ወዲያውኑም ስለ እርሱ የሰማችና ትንሽ ልጅዋ በእርኩስ መንፈስ የተያዘችባት አንዲት ሴት ወደ እርሱ መጥታ በእግሩ ሥር ተደፋች፡፡ 26 ሴቲቱ ዝርያዋ ከሲሮፊኒቃዊት ወገን የሆነ ግሪካዊት ነበረች፡፡ እርስዋም ኢየሱስ በልጅዋ ውስጥ ያለውን ጋኔን እንዲያወጣላት ለመነቸው፡፡
\v 24 24ከዚያም ተነሥቶ ወደ ጢሮስና ሲዶና አካባቢ ሄደ፡፡ ያለበትን ማንም እንዳያውቅም ወደ አንድ ቤት ገባ ፤ሆኖም ሊደበቅ አልቻለም፡፡ \v 25 25ወዲያውኑም ስለ እርሱ የሰማችና ትንሽ ልጅዋ በእርኩስ መንፈስ የተያዘችባት አንዲት ሴት ወደ እርሱ መጥታ በእግሩ ሥር ተደፋች፡፡ \v 26 26 ሴቲቱ ዝርያዋ ከሲሮፊኒቃዊት ወገን የሆነ ግሪካዊት ነበረች፡፡ እርስዋም ኢየሱስ በልጅዋ ውስጥ ያለውን ጋኔን እንዲያወጣላት ለመነቸው፡፡

View File

@ -143,6 +143,8 @@
"07-06",
"07-08",
"07-11",
"07-14"
"07-14",
"07-17",
"07-20"
]
}