Sat Jun 03 2017 05:36:54 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-03 05:36:55 -04:00
parent 1070e966a4
commit a43d596ee6
4 changed files with 6 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 11 \v 12 \v 13 11 እናንተ ግን አንድ ሰው እናቱን ወይም አባቱን ፣ከእኔ ልታገኙ የሚገባችሁን እርዳታ ቁርባን አድርጌዋለሁ፤ ማለትም ለእግዚአብሔር ሰጥቼዋለሁ  ቢላቸው፣12 ከዚህ በኋላ ለአባቱና ለእናቱ ምንም ነገር እንዲያደርግ አትፈቅዱለትም፡፡ ለሌሎች በምታስተላልፉት ወግ የእግዚአብሔርን ቃል ትሽራላችሁ፡፡ 13ይህን የመሳሰሉ ብዙ ነገሮችንም ታደርጋላችሁ፡፡
\v 11 ግን አንድ ሰው እናቱን ወይም አባቱን ፣ከእኔ ልታገኙ የሚገባችሁን እርዳታ ቁርባን አድርጌዋለሁ፤ ማለትም ለእግዚአብሔር ሰጥቼዋለሁ  ቢላቸው፣ \v 12 በኋላ ለአባቱና ለእናቱ ምንም ነገር እንዲያደርግ አትፈቅዱለትም፡፡ ለሌሎች በምታስተላልፉት ወግ የእግዚአብሔርን ቃል ትሽራላችሁ፡፡ \v 13 የመሳሰሉ ብዙ ነገሮችንም ታደርጋላችሁ፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 14 \v 15 \v 16 14 ደግሞም ሕዝቡን ወደ እርሱ ጠርቶ እንዲህ አላቸው፣ ሁላችሁም ስሙኝ ፤ አስተውሉም፡፡15 ከውጭ ወደ ውስጡ ገብቶ ሰውን የሚያረክስ ምንም ነገር የለም፡፡ 16ነገር ግን ከውስጡ የሚወጡ ነገሮች እነርሱ ሰውን ያረክሱታል፡፡
\v 14 ሕዝቡን ወደ እርሱ ጠርቶ እንዲህ አላቸው፣ ሁላችሁም ስሙኝ ፤ አስተውሉም፡፡ \v 15 ወደ ውስጡ ገብቶ ሰውን የሚያረክስ ምንም ነገር የለም፡፡ \v 16 ግን ከውስጡ የሚወጡ ነገሮች እነርሱ ሰውን ያረክሱታል፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 17 \v 18 \v 19 17ከሕዝቡ ተለይቶ ወደ ቤት እንደ ገባም ደቀመዛሙርቱ ስለ ምሳሌው ጠየቁት፡፡ 18እርሱም፣እናንተም አልተረዳችሁምን? ከውጭ ወደ ውስጡ ገብቶ ሰውን የሚያረክሰው ምንም ነገር እንደሌለ አታስተውሉምን? አላቸው፡፡ 19ምክንያቱም ፣ወደ ውስጡ (ዐፉ) የሚገባው ነገር ወደ ሆዱ እንጂ ወደ ልቡ የሚገባ ስላልሆነ ከሰውነቱ የሚወጣ አይደለምን? ይህን በማለቱ ምግብ ሁሉ ንጹሕ መሆኑን ተናገረ፡፡
\v 17 17ከሕዝቡ ተለይቶ ወደ ቤት እንደ ገባም ደቀመዛሙርቱ ስለ ምሳሌው ጠየቁት፡፡ \v 18 18እርሱም፣እናንተም አልተረዳችሁምን? ከውጭ ወደ ውስጡ ገብቶ ሰውን የሚያረክሰው ምንም ነገር እንደሌለ አታስተውሉምን? አላቸው፡፡ \v 19 19ምክንያቱም ፣ወደ ውስጡ (ዐፉ) የሚገባው ነገር ወደ ሆዱ እንጂ ወደ ልቡ የሚገባ ስላልሆነ ከሰውነቱ የሚወጣ አይደለምን? ይህን በማለቱ ምግብ ሁሉ ንጹሕ መሆኑን ተናገረ፡፡

View File

@ -141,6 +141,8 @@
"07-02",
"07-05",
"07-06",
"07-08"
"07-08",
"07-11",
"07-14"
]
}