Wed Oct 12 2016 10:10:36 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-10-12 10:10:37 +03:00
parent 2057176e68
commit 43f312d6c0
5 changed files with 8 additions and 0 deletions

1
07/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\c 7 \v 1 1ፈሪሳውያንና ከኢየሩሳሌም የመጡ አንዳንድ ጸሓፍት በአንድ ላይ ተሰብስበው ወደ ኢየሱስ መጡ፡፡

1
07/02.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 2 \v 3 \v 4 2ከደቀመዛሙርቱ አንዳንዶቹ በረከሰ እጅ ማለትም ባልታጠበ እጅ እንጀራ ሲበሉ አዩ፡፡3 (ፈሪሳውያንና ሁሉም አይሁድ የአባቶችን ወግ ስለሚጠብቁ እጆቻቸውን ካልታጠቡ በቀር አይበሉም ነበር) 4 ከገበያ ስፍራ ሲመጡ እጃቸውን ካልታጠቡ በቀር አይበሉም ነበር ፤እንዲሁም ዋንጫዎችን፣ ማሰሮዎችንና የናስ እቃዎችን ማጠብን የመሳሰሉ ሌሎች በርካታ ወጎችን ይጠብቁ ነበር፡፡

1
07/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 5 5ፈሪሳውያንና ጸሓፍት ደቀመዛሙርትህ በአባቶች ወግ መሰረት የማይጓዙት፣ ነገር ግን ባልታጠበ እጅ የሚበሉት ለምንድን ነው? ብለው ጠየቁት ፡፡

4
07/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 6 \v 7 6 እርሱም እንዲህ ሲል መለሰላቸው፡፡ ኢሳይያስ ስለ እናንተ ስለ ግብዞች በተናገረው ትንቢት፣
ይህ ሕዝብ በከንፈሩ ብቻ ያከብረኛል፤
ልቡ ግን ከእኔ በጣም የራቀ ነው፤
7ሰው ሠራሽ ሥርዐት እያስተማሩ በከንቱ ያመልኩኛል˝ ተብሎ የተጻፈው ትክክል ነው፡፡

1
07/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 8 \v 9 \v 10 8 እናንተ የእግዚአብሔርን ሕግ ትታችሁ የሰዎችን ወግ ታጠብቃላችሁ፡፡9 እንዲህም አላቸው፡፡ ወጋችሁን ለመጠበቅ ስትሉ የእግዚአብሔርን ሕግ ትሽራላችሁ፡፡ 10ሙሴ፣  አባትህንና እናትህን አክብር፤ አባቱን ወይም እናቱን የሚሳደብ  ሞትን ይሙት  ብሏልና፡፡