From 43f312d6c0b66c61da5462b89a442438048f2675 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tsDesktop Date: Wed, 12 Oct 2016 10:10:37 +0300 Subject: [PATCH] Wed Oct 12 2016 10:10:36 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 07/01.txt | 1 + 07/02.txt | 1 + 07/05.txt | 1 + 07/06.txt | 4 ++++ 07/08.txt | 1 + 5 files changed, 8 insertions(+) create mode 100644 07/01.txt create mode 100644 07/02.txt create mode 100644 07/05.txt create mode 100644 07/06.txt create mode 100644 07/08.txt diff --git a/07/01.txt b/07/01.txt new file mode 100644 index 0000000..f534f70 --- /dev/null +++ b/07/01.txt @@ -0,0 +1 @@ +\c 7 \v 1 1ፈሪሳውያንና ከኢየሩሳሌም የመጡ አንዳንድ ጸሓፍት በአንድ ላይ ተሰብስበው ወደ ኢየሱስ መጡ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/07/02.txt b/07/02.txt new file mode 100644 index 0000000..08bb7a9 --- /dev/null +++ b/07/02.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 2 \v 3 \v 4 2ከደቀመዛሙርቱ አንዳንዶቹ በረከሰ እጅ ማለትም ባልታጠበ እጅ እንጀራ ሲበሉ አዩ፡፡3 (ፈሪሳውያንና ሁሉም አይሁድ የአባቶችን ወግ ስለሚጠብቁ እጆቻቸውን ካልታጠቡ በቀር አይበሉም ነበር) 4 ከገበያ ስፍራ ሲመጡ እጃቸውን ካልታጠቡ በቀር አይበሉም ነበር ፤እንዲሁም ዋንጫዎችን፣ ማሰሮዎችንና የናስ እቃዎችን ማጠብን የመሳሰሉ ሌሎች በርካታ ወጎችን ይጠብቁ ነበር፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/07/05.txt b/07/05.txt new file mode 100644 index 0000000..fe25f39 --- /dev/null +++ b/07/05.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 5 5ፈሪሳውያንና ጸሓፍት ደቀመዛሙርትህ በአባቶች ወግ መሰረት የማይጓዙት፣ ነገር ግን ባልታጠበ እጅ የሚበሉት ለምንድን ነው? ብለው ጠየቁት ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/07/06.txt b/07/06.txt new file mode 100644 index 0000000..ea0f994 --- /dev/null +++ b/07/06.txt @@ -0,0 +1,4 @@ +\v 6 \v 7 6 እርሱም እንዲህ ሲል መለሰላቸው፡፡ ኢሳይያስ ስለ እናንተ ስለ ግብዞች በተናገረው ትንቢት፣ +ይህ ሕዝብ በከንፈሩ ብቻ ያከብረኛል፤ +ልቡ ግን ከእኔ በጣም የራቀ ነው፤ +7ሰው ሠራሽ ሥርዐት እያስተማሩ በከንቱ ያመልኩኛል˝ ተብሎ የተጻፈው ትክክል ነው፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/07/08.txt b/07/08.txt new file mode 100644 index 0000000..3cf8708 --- /dev/null +++ b/07/08.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 8 \v 9 \v 10 8 እናንተ የእግዚአብሔርን ሕግ ትታችሁ የሰዎችን ወግ ታጠብቃላችሁ፡፡9 እንዲህም አላቸው፡፡ ወጋችሁን ለመጠበቅ ስትሉ የእግዚአብሔርን ሕግ ትሽራላችሁ፡፡ 10ሙሴ፣  አባትህንና እናትህን አክብር፤ አባቱን ወይም እናቱን የሚሳደብ  ሞትን ይሙት  ብሏልና፡፡ \ No newline at end of file