Wed Oct 12 2016 09:32:35 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-10-12 09:32:36 +03:00
parent f2bf5d05ed
commit 307fe60edc
7 changed files with 12 additions and 2 deletions

1
00/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ማርቆስ

1
01/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\c 1 \v 1 \v 2 \v 3 1የእግዚአብሔር ልጅ የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል መጀመሪያ፡፡ 2በነብዩ በኢሳይያስ እንደተጻፈው እነሆ! መንገድን የሚያዘጋጅላችሁን መልዕክተኛዬን በፊታችሁ እልካለሁ፤ 3የጌታን መንገድን አዘጋጁ ጥርጊያውንም አቅኑ ብሎ በምድረበዳ የሚጮህ ሰው ድምፅ፡፡

1
01/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 4 \v 5 \v 6 4ዮሐንስ በምድረበዳ እያጠመቀና ለኃጢአት ይቅርታ የንሰሐን ጥምቀት እየሰበከ መጣ፡፡ 5በይሁዳ ሁሉና በኢየሩሳሌም ያሉ ሁሉ ወደ እርሱ ወደ ዮርዳኖስ ወንዝ እየመጡ ኃጢአታቸውን በመናዘዝ ይጠመቁ ነበር፡፡ 6ዮሐንስ የግመል ጠጉር ይለብስና ወገቡን በቆዳ መታጠቂያ ይታጠቅ፣ አንበጣና የበረሃ ማርም ይበላ ነበር፡፡

1
01/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 7 \v 8 7እርሱም የጫማውን ማሰሪያ ለመፍታት የማልበቃ ከእኔ ይልቅ ታላቅ የሆነ እርሱ ከበስተኋላዬ ይመጣል፡፡ 8እኔ በውሃ አጥምቄአችኋለሁ፤ እርሱ ግን በመንፈስ ቅዱስ ያጠምቃችኋል እያለ ይሰብክ ነበር፡፡

1
01/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 9 \v 10 \v 11 9በነዚያ ቀናት ኢየሱስ ከገሊላ ናዝሬት በመምጣት በዮርዳኖስ ውስጥ በዮሐንስ ተጠመቀ፡፡ 10ከውሃው እንደወጣም ሰማይ ሲከፈት፣ መንፈስ ቅዱስም እንደ እርግብ በእርሱ ላይ ሲወርድ አየ፤ 11የምወድህ ልጄ አንተ ነህ፤ በአንተ ደስ ይለኛል የሚል ድምጽም ከሰማያት መጣ፡፡

1
01/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 12 \v 13 12ወዲያውም መንፈስ ቅዱስ ወደ ምድረበዳ መራው፡፡ 13በሰይጣን እየተፈተነም በምድረበዳ ለአርባ ቀን ቆየ፡፡ ከዱር አራዊትም ጋር ነበረ፤ መላዕክትም አገለገሉት፡፡

View File

@ -32,6 +32,10 @@
}
],
"parent_draft": {},
"translators": [],
"finished_chunks": []
"translators": [
"Fikerte"
],
"finished_chunks": [
"00-title"
]
}