diff --git a/00/title.txt b/00/title.txt new file mode 100644 index 0000000..6304a31 --- /dev/null +++ b/00/title.txt @@ -0,0 +1 @@ +ማርቆስ \ No newline at end of file diff --git a/01/01.txt b/01/01.txt new file mode 100644 index 0000000..ea25876 --- /dev/null +++ b/01/01.txt @@ -0,0 +1 @@ +\c 1 \v 1 \v 2 \v 3 1የእግዚአብሔር ልጅ የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል መጀመሪያ፡፡ 2በነብዩ በኢሳይያስ እንደተጻፈው እነሆ! መንገድን የሚያዘጋጅላችሁን መልዕክተኛዬን በፊታችሁ እልካለሁ፤ 3የጌታን መንገድን አዘጋጁ ጥርጊያውንም አቅኑ ብሎ በምድረበዳ የሚጮህ ሰው ድምፅ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/01/04.txt b/01/04.txt new file mode 100644 index 0000000..d765d2d --- /dev/null +++ b/01/04.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 4 \v 5 \v 6 4ዮሐንስ በምድረበዳ እያጠመቀና ለኃጢአት ይቅርታ የንሰሐን ጥምቀት እየሰበከ መጣ፡፡ 5በይሁዳ ሁሉና በኢየሩሳሌም ያሉ ሁሉ ወደ እርሱ ወደ ዮርዳኖስ ወንዝ እየመጡ ኃጢአታቸውን በመናዘዝ ይጠመቁ ነበር፡፡ 6ዮሐንስ የግመል ጠጉር ይለብስና ወገቡን በቆዳ መታጠቂያ ይታጠቅ፣ አንበጣና የበረሃ ማርም ይበላ ነበር፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/01/07.txt b/01/07.txt new file mode 100644 index 0000000..d7dc2fa --- /dev/null +++ b/01/07.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 7 \v 8 7እርሱም የጫማውን ማሰሪያ ለመፍታት የማልበቃ ከእኔ ይልቅ ታላቅ የሆነ እርሱ ከበስተኋላዬ ይመጣል፡፡ 8እኔ በውሃ አጥምቄአችኋለሁ፤ እርሱ ግን በመንፈስ ቅዱስ ያጠምቃችኋል እያለ ይሰብክ ነበር፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/01/09.txt b/01/09.txt new file mode 100644 index 0000000..4544b53 --- /dev/null +++ b/01/09.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 9 \v 10 \v 11 9በነዚያ ቀናት ኢየሱስ ከገሊላ ናዝሬት በመምጣት በዮርዳኖስ ውስጥ በዮሐንስ ተጠመቀ፡፡ 10ከውሃው እንደወጣም ሰማይ ሲከፈት፣ መንፈስ ቅዱስም እንደ እርግብ በእርሱ ላይ ሲወርድ አየ፤ 11የምወድህ ልጄ አንተ ነህ፤ በአንተ ደስ ይለኛል የሚል ድምጽም ከሰማያት መጣ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/01/12.txt b/01/12.txt new file mode 100644 index 0000000..33a9bfc --- /dev/null +++ b/01/12.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 12 \v 13 12ወዲያውም መንፈስ ቅዱስ ወደ ምድረበዳ መራው፡፡ 13በሰይጣን እየተፈተነም በምድረበዳ ለአርባ ቀን ቆየ፡፡ ከዱር አራዊትም ጋር ነበረ፤ መላዕክትም አገለገሉት፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 2a6588b..0a18a26 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -32,6 +32,10 @@ } ], "parent_draft": {}, - "translators": [], - "finished_chunks": [] + "translators": [ + "Fikerte" + ], + "finished_chunks": [ + "00-title" + ] } \ No newline at end of file