Mon Jun 19 2017 16:02:54 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-19 16:02:55 +03:00
parent d95bbf36dc
commit e7bc0398c0
5 changed files with 9 additions and 9 deletions

View File

@ -1,8 +1,8 @@
\v 5 \v 6 5. ጐረቤትህን አትመን፣
\v 5 ጐረቤትህን አትመን፣
ወዳጅህም ላይ አትተማመን፡፡
በዕቅፍህ ከምትተኛዋ እንኳ
ለምትናገረው ተጠንቀቅ፡፡
6. ወንድ ልጅ አባቱን ያዋርዳል
\v 6 ወንድ ልጅ አባቱን ያዋርዳል
ሴት ልጅ በእናትዋ ላይ
ምራት በአማቷ ላይ ትነሣለች፡፡
የሰው ጠላቶች የገዛ ቤተ ሰቦቹ ይሆናሉ፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 7 \v 8 7. እኔ ግን ያህዌን ተስፋ አደርጋለሁ፡፡
\v 7 እኔ ግን ያህዌን ተስፋ አደርጋለሁ፡፡
የመድኃኒቴን አምላክ እጠብቃለሁ
አምላኬም ይሰማኛል፡፡
8. ጠላቴ፣ ሆይ ብወድቅ እንኳ በእኔ ደስ አይበልሽ፤ ከወደቅሁበት እነሣለሁ
\v 8 ጠላቴ፣ ሆይ ብወድቅ እንኳ በእኔ ደስ አይበልሽ፤ ከወደቅሁበት እነሣለሁ
በጨለማ ብቀመጥ እንኳ ያህዌ ብርሃን ይሆንልኛል፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 9 9. ያህዌን ስለ በደልሁ
\v 9 ያህዌን ስለ በደልሁ
እርሱ እስኪፈርድልኝ ድረስ
ቁጣውን እታገሣለሁ፡፡
እርሱ ወደ ብርሃን ያወጣኛል

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 10 10. ጠላቴም ታያለች፣
\v 10 ጠላቴም ታያለች፣
‹‹አምላክህ ያህዌ የታል? ያለች ጠላቴ ታፍራለች፡፡
እኔም የጠላቴን ውድቀት አያለሁ፤
መንገድ ላይ እንዳለ ጭቃ ትረገጣለች፡፡

View File

@ -1,8 +1,8 @@
\v 11 \v 12 \v 13 11. ቅጥሮቻችሁን የምትሠሩበት ቀን ይመጣል
\v 11 ቅጥሮቻችሁን የምትሠሩበት ቀን ይመጣል
በዚያን ቀን ድንበራችሁ ይሰፋል!
12. በዚያ ቀን ሕዝባችሁ ወደ እናንተ ይመለሳል፤
\v 12 በዚያ ቀን ሕዝባችሁ ወደ እናንተ ይመለሳል፤
ከአሦርና ከግብፅ ከተሞች
ከግብፅ እስከ ታላቁ ወንዝ እስከ ኤፍራጥስ
ከባሕር እስከ ባህር፣
ከተራራ እስከ ተራራ ድረስ ሕዝባችሁ ወደ እናንተ ይመለሳል፡፡
13. ከሚኖሩበት ሰዎች ክፋት የተነሣ ምድሪቱ ወና ትሆናለች፡፡
\v 13 ከሚኖሩበት ሰዎች ክፋት የተነሣ ምድሪቱ ወና ትሆናለች፡፡