Mon Jun 19 2017 15:54:54 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
484262ab49
commit
e2f5b83462
|
@ -0,0 +1,6 @@
|
|||
\v 13 13. ያህዌ እንዲህ ይላል፤ ‹‹ቀንድሽን እንደ ብረት፣
|
||||
ሰኮናሽን እንደ ናስ አደርጋለሁ
|
||||
ብዙ ሕዝቦችን ታደቂያለሽ
|
||||
የጽዮን ልጅ ሆይ፣ ተነሥተሸ አበራዪ፡፡
|
||||
በግፍ የሰበሰቡትን ሀብት ለራሴ
|
||||
ሀብታቸውንም ለምድር ሁሉ ጌታ አቀርባለሁ፡፡››
|
|
@ -0,0 +1,4 @@
|
|||
\c 5 \v 1 1. አንቺ የወታደር ከተማ ሰራዊትሽን አሰልፊ
|
||||
ከበባ ተደርጐብናልና
|
||||
የእስራኤልን ገዥ
|
||||
ጉንጩን በበትር ይመቱታል፡፡
|
|
@ -0,0 +1,7 @@
|
|||
\v 2 \v 3 2. አንቺ ቤተ ልሔም ኤፍራታ ሆይ፣
|
||||
ከይሁዳ ነገዶች መካከል ትንሿ ብትሆኚም፣
|
||||
ጅማሬው ከጥንት ከዘላለም ዘመናት የሆነ የእስራኤል ገዥ
|
||||
ከአንቺ ይወጣልኛል፡፡
|
||||
3. ስለዚህ ያማጠችው ልጅ እስክትወልድ ድረስ
|
||||
እግዚአብሔር ሕዝቡን ይተዋቸዋል
|
||||
የተቀሩት ወንድሞቹም ወደ እስራኤል ሕዝብ ይመለሳሉ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,9 @@
|
|||
\v 4 \v 5 4. በያህዌ ብርታት፣ በአምላኩ በያህዌ ስም ክብር
|
||||
ጸንቶ ይቆማል፤ መንጋውንም ይጠብቃል፡፡
|
||||
በዚያ ጊዜ ታላቅነቱ እስከ ምድር ዳርቻ ስለሚደርስ
|
||||
ተደላድለው ይኖራሉ፡፡
|
||||
5. እርሱ ሰላማችን ይሆናል፡፡
|
||||
አሦራውያን ወደ ምድራችን ሲመጡ
|
||||
ወደ ምሽጐቻችንም ሲገሠግሡ
|
||||
ሰባት እረኞችን፣ እንዲሁም ስምንት መሪዎችን
|
||||
እናስነሣባቸዋልን፡፡
|
|
@ -0,0 +1,10 @@
|
|||
\v 6 \v 7 6. እነዚህ ሰዎች የአሦርን ምድር በሰይፍ፣
|
||||
የናምሩዱንም ምድር እጃቸው ላይ ባለው ሰይፍ ይገዛሉ፡፡
|
||||
ወደ ምድራችን ሲመጡ
|
||||
ወደ ድንበራችንም ሲገሠግሡ
|
||||
እርሱ ከአሦራውያን ይድነናል፡፡
|
||||
7. የያዕቆብ ትሩፍ በብዙ ሕዝብ መካከል
|
||||
ከያህዌ ዘንድ እንደሚወርድ ጠል፣
|
||||
ሣር ላይ እንደሚጥል ካፊያ
|
||||
ሰውን እንደማይጠብቅ፣
|
||||
በሰው ልጆችም እንደማይተማመን ሰው ይሆናል፡፡
|
|
@ -0,0 +1,6 @@
|
|||
\v 8 \v 9 8. የያዕቆብ ትሩፍ በሕዝቦች መካከል፣ በብዙ ሕዝቦች መካከል ይሆናል፤
|
||||
በዱር አራዊት መካከል እንዳለ አንበሳ፣
|
||||
በበጐች መካከል እንዳለ አንበሳ ደቦል ይሆናል፡፡
|
||||
በእግሩ እየረጋገጠ ይቦጫጭቃቸዋል፤
|
||||
የሚያድናቸውም አይኖርም፡፡
|
||||
9. እጅህ በጠላቶችህ ላይ ከፍ ከፍ በማለት ያጠፋቸዋል፡፡
|
|
@ -0,0 +1,5 @@
|
|||
\v 10 \v 11 10. በዚያ ቀን ይላል ያህዌ
|
||||
‹‹ፈረሶቻችሁን ከመካከላችሁ አጠፋለሁ
|
||||
ሠረገሎቻችሁንም እደመስሳለሁ፡፡
|
||||
11. የምድራችሁን ከተሞች አጠፋለሁ
|
||||
ምሽጐቻችሁንም ሁሉ አፈርሳለሁ፡፡
|
Loading…
Reference in New Issue