Mon Jun 19 2017 15:52:54 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
82ee995df3
commit
484262ab49
|
@ -0,0 +1,5 @@
|
|||
\c 4 \v 1 1. በመጨረሻው ዘመን የያህዌ ቤት ተራራ
|
||||
ሌሎች ተራቶች ላይ ይመሠረታል
|
||||
ከኮረብቶችም በላይ ከፍ ይላል
|
||||
ሕዝቦችም ወደ እርሱ ይጐርፋሉ፡፡
|
||||
ብዙ ሕዝቦች መጥተው እንዲህ ይላሉ
|
|
@ -0,0 +1,12 @@
|
|||
\v 2 \v 3 2. ‹‹ኑ ወደ ያህዌ ተራራ፣
|
||||
ወደ ያዕቆብ አምላክ ቤት እንሂድ
|
||||
እርሱ መንገዱን ያስተምረናል
|
||||
እኛም በመንገዱ እንሄዳለን፡፡
|
||||
ሕግ ከጽዮን፣
|
||||
የያህዌም ቃል ከኢየሩሳሌም ይወጣል፡፡
|
||||
3. እርሱ በብዙ ሕዝብ መካከል ይፈርዳል
|
||||
በሩቅ ባሉ ሕዝቦችም ላይ ይበይናል፡፡
|
||||
ሰይፋቸውን ቀጥቅጠው ማረሻ
|
||||
ጦራቸውንም ማጭድ ያደርጉታል፡፡
|
||||
መንግሥት በመንግሥት ላይ ሰይፍ አያነሣም፤
|
||||
ከእንግዲህ የጦር ትምህርት አይማሩም፡፡
|
|
@ -0,0 +1,7 @@
|
|||
\v 4 \v 5 4. ይልቁን፣ እያንዳንዱ ሰው ከገዛ ወይኑ ሥር
|
||||
ከገዛ በለሱም ሥር ይቀመጣል፡፡
|
||||
የሰራዊት አምላክ ያህዌ ተናግሮአልና
|
||||
የሚያስፈራቸው አይኖርም፡፡
|
||||
5. ሕዝቦች ሁሉ
|
||||
በአምላኮቻቸው ስም ይሄዳሉ፡፡
|
||||
እኛ ግን በአምላካችን በያህዌ ስም ለዘላለም እንሄዳለን
|
|
@ -0,0 +1,10 @@
|
|||
\v 6 \v 7 \v 8 6. በዚያ ቀን ይላል ያህዌ፣
|
||||
አንካሳውን እሰበስባለሁ
|
||||
ስደተኞችና ሐዘንተኞች ያደረግኃቸውን እሰበስባለሁ፡፡
|
||||
7. አንካሳውን ወደ ተረፉት ወገኖች
|
||||
የተገፉትንም ወደ ብርቱ ሕዝብ እመልሳለሁ፤
|
||||
እኔ ያህዌ በጽዮን ተራራ ከዘላለም እስከ ዘላለም እነግሣለሁ፡፡
|
||||
8. አንተ የመጠበቂያው ማማ፣
|
||||
የጽዮን ሴት ልጅ አምባ
|
||||
የቀድሞው ግዛትህ፣
|
||||
የኢየሩሳሌም ሴት ልጅ መንግሥት ይመለስልሃል፡፡
|
|
@ -0,0 +1,11 @@
|
|||
\v 9 \v 10 9. አሁንስ እንደዚህ የምትጮኺው ለምንድነው?
|
||||
በመካከልሽ ንጉሥ የለምን?
|
||||
ምጥ እንደ ያዛት ሴት የምትጨነቂው
|
||||
መካሪሽ ስለጠፋ ነውን?
|
||||
10. የጽዮን ሴት ልጅ ሆይ፣
|
||||
ምጥ እንደያዛት ሴት ተጨነቂ፤
|
||||
አሁን ከከተማ ወጥተሸ
|
||||
ሜዳ ላይ ስፈሪ
|
||||
ወደ ባቢሎንም ትሄጃለሽ፡፡
|
||||
በዚያም ከጠላት እጅ ትድኛለሽ
|
||||
በዚያም እግዚአብሔር ከጠላቶችሽ ይታደግሻል፡፡
|
Loading…
Reference in New Issue