Mon Jun 19 2017 15:56:54 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
e2f5b83462
commit
a11e16ea9a
|
@ -0,0 +1,6 @@
|
|||
\c 6 \v 1 \v 2 1. እንግዲህ ያህዌ የሚናገረውን አድምጡ፤
|
||||
‹‹ተነሡ፤ ያላችሁንም ቅርታ በተራሮች ፊት አቅርቡ
|
||||
ኮረብቶችም የምትሉትን ይስሙ፡፡
|
||||
2. እናንተ ተራሮች እናንተ ጸንታችሁ የቆማችሁ
|
||||
የምድር መሠረቶች ያህዌ የሚያቀርበውን ክስ አድምጡ፤
|
||||
እርሱ ከእስራኤል ጋር ይፋረዳል፡፡››
|
|
@ -0,0 +1,10 @@
|
|||
\v 3 \v 4 \v 5 3. ‹‹ሕዝቤ ሆይ፣ ምን አደረግሁህ?
|
||||
ያታከትሁህስ በምንድነው?
|
||||
እስቲ መስክርብኝ!
|
||||
4. እኔ ከግብፅ ምድር አወጣሁህ
|
||||
ከባርነት ቤትም ታደግሁህ፡፡
|
||||
ሙሴን፣ አሮንንና ማርያምን ወደ አንተ ላክሁ፡፡
|
||||
5. ሕዝቤ ሆይ፣ የሞዓብ ንጉሥ ባላቅ ያቀደብህን
|
||||
የቢዖር ልጅ በለዓም የመለሰለትን፣
|
||||
ከሺጡም ተነሥተህ ወደ ጌልጌላ ስትሄድ፣
|
||||
እኔ፣ ያህዌ ያደረግሁትን የጽድቅ ሥራ ታውቅ ዘንድ አስታወስ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,12 @@
|
|||
\v 6 \v 7 \v 8 6. ለልዑል አምላክ ለመስገድ በምመጣበት ጊዜ፣
|
||||
ለያህዌ ምን ይዤ ልምጣ?
|
||||
የሚቃጠል መሥዋዕት እንዲሆኑ የአንድ ዓመት ጥጃ ይዤ ልምጣን?
|
||||
7. በሺህ የሚቆጠሩ ዐውራ በጐችን
|
||||
ወይስ የአሥር ሺህ ወንዞች የሚያህል ዘይት ባቀርብለት ያህዌ ይደሰት ይሆን?
|
||||
ስለ መተላለፌ የበኩር ልጄን፣
|
||||
ስለ ኃጢአቴስ የአካሌን ፍሬ ልስጥን?
|
||||
8. ሰው ሆይ፣ መልካሙን፣
|
||||
ያህዌ ከአንተ የሚፈልገውን ነግሮሃል
|
||||
ፍትሕ አድርግ፤
|
||||
ደግነትን ውደድ፤
|
||||
ከአምላክህ ጋር በትሕትና ተመላለስ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,7 @@
|
|||
\v 9 \v 10 9. የያህዌ ድምፅ ከተማዋን ይጣራል
|
||||
አሁን እንኳ ጥበብ ስምህን ትገነዘባለች
|
||||
በትሩን አስታውስ፤ በቦታው ያደረገው ማን
|
||||
እንደ ሆነ አስታውስ፡፡
|
||||
10. ክፉው ቤት ውስጥ
|
||||
በግፍ የተገኘ ሀብት
|
||||
አስጸያፊ የሆነ ሐሰተኛ መስፈሪያ አለ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,6 @@
|
|||
\v 11 \v 12 11. ዐባይ ሚዛን የሚጠቀመውን ሰው፣
|
||||
ሐሰተኛ መመዘኛ በከረጢት የቋጠረውን ሰው
|
||||
ንጹሕ ላድርገውን?
|
||||
12. ባለ ጠጐች በግፍ ተሞልተዋል
|
||||
በዚያ የሚኖሩ ሐሰት ተናግረዋል
|
||||
ምላሳቸው አታላይ ናት፡፡
|
|
@ -0,0 +1,9 @@
|
|||
\v 13 \v 14 \v 15 13. ስለዚህ በጽኑ ቁስል መታሁህ
|
||||
ከኃጢአትህ የተነሣም አፈረስሁህ፡፡
|
||||
14. ትበላለህ ግን አትጠግብም
|
||||
ሁሌም ባዶነት ውስጥህ ይኖራል፡፡
|
||||
ታከማቻለህ ግን አይጠራቀምልህም
|
||||
ያጠራቀምኸውን ለሰይፍ እዳርጋለሁ፡፡
|
||||
15. ትዘራለህ ግን አታጭድም
|
||||
የወይራ ፍሬ ትጨምቃለህ፤ ግን ዘይት አትቀባም፤
|
||||
ወይን ትጨምቃህ ግን ጠጅ አትጠጣም፡፡
|
Loading…
Reference in New Issue