Mon Jun 19 2017 16:20:54 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-19 16:20:55 +03:00
parent db0f1acc5c
commit 82e27dfcb5
3 changed files with 7 additions and 8 deletions

View File

@ -1,8 +1,8 @@
\v 15 \v 16 15. እናንት በመሪሳ የምትኖሩ
\v 15 እናንት በመሪሳ የምትኖሩ
ወራሪ አመጣባችኃለሁ፡፡
የተከበሩ የእስራኤል መሪዎች
በዓዶላም ዋሻ ይሸሸጋሉ፡፡
16. ደስ ትሰኙባቸው ለነበሩ ልጆቻችሁ በማዘን ራሳችሁን ተላጩ
\v 16 ደስ ትሰኙባቸው ለነበሩ ልጆቻችሁ በማዘን ራሳችሁን ተላጩ
ጡራችሁን ተቆረጡ
ራሳችሁን እንደ ንስር ራስ ተመለጡት
ምክንያቱም ልጆቻችሁ በምርኮ ከእናንተ ይወሰዳሉና፡፡

View File

@ -1,7 +1,7 @@
\c 2 \v 1 \v 2 1. ክፉ ነገር ለማድረግ ለሚያቅዱ
\c 2 \v 1 ክፉ ነገር ለማድረግ ለሚያቅዱ
መኝታቸው ላይ ሆነው ተንኰል ለሚያውጠነጥኑ ወዮላቸው፡፡
ያን ለማድረግ ሥልጣን ስላላቸው
ሌሊቱ ሲነጋ ዕቅዳቸውን ሥራ ላይ ያውሉታል፡፡
2. የዕርሻ ቦታ ሲፈልጉ፣ ቀምተው ይወስዳሉ
\v 2 የዕርሻ ቦታ ሲፈልጉ፣ ቀምተው ይወስዳሉ
ቤት ሲፈልጉ ነጥቀው ይወስዳሉ፡፡
የሰው መብት ረግጠው ሀብቱን ይዘርፋሉ

View File

@ -1,12 +1,11 @@
\v 3 3. ስለዚህ ያህዌ እንዲህ ይላል
\v 3 ስለዚህ ያህዌ እንዲህ ይላል
በዚያ ሕዝብ ላይ ጥፋት አመጣለሁ
ከዚህም ልታመልጡ አትችሉም፡፡
ያ የመከራ ጊዜ ስለሚሆን
ከእንግዲህ በእብሪት አትኖሩም፡፡
\v 4 4. በዚያ ቀን ጠላቶቻችሁ ይሳለቁባችኃል
\v 4 በዚያ ቀን ጠላቶቻችሁ ይሳለቁባችኃል
በሐዘን እንጉርጉሮ እንዲህ እያሉ ያፌዙባችኃል
እኛ እስራኤላውያን ፈጽሞ ጠፍተናል
ያህዌ የሕዝቤን ንብረት ወስዶ
ርስታችንንም ለከሐሂዲዎች አከፋፈለ
\v 5 5. ስለዚህ እናንተ ባለጸጐች በያህዊ ጉባኤ ውስጥ
ርስት በዕጣ የሚከፋፈሉ ልጆች አይኖሯችሁም፡፡
\v 5 ስለዚህ እናንተ ባለጸጐች በያህዊ ጉባኤ ውስጥ ርስት በዕጣ የሚከፋፈሉ ልጆች አይኖሯችሁም፡፡