Mon Jun 19 2017 15:46:54 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
5e56445080
commit
801e12b57f
|
@ -0,0 +1,12 @@
|
|||
\v 6 \v 7 6. ስለዚህ ሰማርያን ሜዳ ላይ እንዳለ ፍርስራሽ ክምር፣
|
||||
ወይን እንደሚተከልባትም ቦታ አደርጋታለሁ፡፡
|
||||
የከተማዋን ፍርስራሽ ድንጋይ
|
||||
ወደ ሸለቆው አወርዳለሁ፤
|
||||
መሠረቶችዋንም እገልጣለሁ፡፡
|
||||
7. ምስሎቿ ሁሉ ይሰባበራሉ፤
|
||||
ለእርሷ የተሰጡ ስጦታዎችም ይቃጠላሉ፡፡
|
||||
ጣዎቶችዋም ሁሉ ለጥፋት ይሆናሉ፡፡
|
||||
እነዚህን የሰበሰበችው ለዝሙት
|
||||
ሥራዋ ካገኘችው ገጸ በረከት እንደ ነበር ሁሉ
|
||||
አሁንም ገጸ በረከትዋ የዝሙት አዳሪነት ዋጋ
|
||||
መቀበያ ይሆናል፡፡
|
|
@ -0,0 +1,11 @@
|
|||
\v 8 \v 9 \v 10 8. በዚህ ምክንያት ዋይ ዋይ እያልሁ አለቅሳለሁ፤
|
||||
ባዶ እግሬንና ዕርቃኔን እሄዳለሁ፤
|
||||
እንደ ቀበሮ አላዝናለሁ
|
||||
እንደ ጉጉትም አለቅሳለሁ፡፡
|
||||
9. ቁስሏ የማይፈወስ ነውና
|
||||
ለይሁም ተርፏል፡፡
|
||||
ወደ ሕዝቤ ደጅ፣
|
||||
ወደ ኢየሩሳሌም ደርሷል
|
||||
10. በጌት አታውሩ፣
|
||||
ከቶም አታልቅሱ
|
||||
በቤትዓፍራ ትቢያ ላይ እንከባለላለሁ
|
|
@ -0,0 +1,10 @@
|
|||
\v 11 \v 12 11. እናንት በሻፊር የምትሮሩ ዕርቃናችሁን
|
||||
ሆናችሁ እለፉ፡፡
|
||||
በጸዓናን የሚኖሩ
|
||||
ከዚያ አይወጡም፡፡
|
||||
ቤትዔጼል ሐዘን ላይ ስለሆነች
|
||||
መጠጊያ ልትሆን አትችልም፡፡
|
||||
12. የማሮት ነዋሪዎች መልካም ዜና ለመስማት
|
||||
እጅግ ጓጉተዋል፤
|
||||
ምክንያቱም ከያህዌ ዘንድ ጥፋት
|
||||
እስከ ኢየሩሌም ደጆች መጥቷል፡፡
|
|
@ -0,0 +1,8 @@
|
|||
\v 13 \v 14 13. እናንት በለኪሶ የምትኖሩ
|
||||
የሰረገሎችን ፈረሶች ለጉሙ፣
|
||||
ለጽዮን ሴት ልጅ ኃጢአት መጀመሪያ
|
||||
እናንተ ነበራችሁ፡፡
|
||||
የእስራኤልም በደል አንተ ዘንድ ተገኝቷል፡፡
|
||||
14. ስለዚህ እናንተ ለሞሬሴት ጌት የመሰነባበቻ
|
||||
ስጦታ ትሰጣላችሁ፤
|
||||
የአክዚብም ከተሞች የእስራኤልን ንጉሦች ያታልላሉ፡፡
|
Loading…
Reference in New Issue