Mon Jun 19 2017 15:44:54 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-19 15:44:55 +03:00
parent 50a94deb98
commit 5e56445080
4 changed files with 20 additions and 1 deletions

2
01/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\c 1 \v 1 1. በይሁዳ ንጉሦች በአዮአታም፣ በአካዝና በሕዝቅያስ ዘመን ወደ ሞሬታዊው ወደ ሚክያስ
የመጣው የያህዌ ቃል፣ ስለ ሰማርያና ስለ ኢየሩሳሌም ያየው ራእይ ይህ ነው፡፡

9
01/02.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,9 @@
\v 2 \v 3 \v 4 2. እናንት ሕዝቦች ስሙ
ምድርና በውስጧ የምትኖሩ ሁሉ አድምጡ፡፡
ጌታ ከቅዱስ መቅደሱ፣ ጌታ ያህዌም ይመሰክርባችኃል፡፡
3. ተመልከቱ፤ ያህዌ ከመኖሪያው ስፍራ ይመጣል፤
‹ወርዶም፣ በምድር ከፍታዎች ላይ ይራመዳል፡፡
4. ተራሮች ከሥሩ ይቀልጣሉ
ሸለቆዎች ይሰነጠቃሉ
እሳት ፊት እንዳለም ሰም
በገደል ላይ እንደሚወርድ ውሆች ይሆናሉ፡፡

6
01/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
\v 5 5. ይህ ሁሉ የሚሆነው ከያዕቆብ ዐመፅ
ከእስራኤልም ቤት ኃጢአት የተነሣ ነው፡፡
የያዕቆብ ዐመፅ ምክንያት ምን ነበር?
ሰማርያ አይደለችምን?
የይሁዳስ ኮረብታ መስገጃ ምንድው?
ኢየሩሳሌም አይደለችምን?

View File

@ -32,6 +32,8 @@
}
],
"parent_draft": {},
"translators": [],
"translators": [
"LD"
],
"finished_chunks": []
}