Mon Jun 19 2017 15:58:54 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
a11e16ea9a
commit
32310f71aa
|
@ -0,0 +1,9 @@
|
|||
\c 7 \v 1 \v 2 1. ለእኔ ወዮልኝ!
|
||||
የመከር ጊዜ ፍሬ ተሰብስቦ የወይኑም
|
||||
ቃርሚያ ካበቃ በኃላ እርሻ ውስጥ እንደ ቀረው ፍሬ ሆኛለሁ
|
||||
ከዚያ የሚበላ ወይን ፍሬ አይገኝም
|
||||
የምጓጓለትና ቶሎ ቀድሞ የሚደርሰው በለስ አይኖርም፡፡
|
||||
2. ከምድሩ ታማኝ ሰዎች ጠፍተዋል
|
||||
በሰው ልጆች መካከልም ቅን ሰው የለም፡፡
|
||||
ሁሉም ደም ለማፍሰስ ያደባል
|
||||
እያንዳንዱም የገዛ ወንድሙን በመረብ ያጠምዳል፡፡
|
|
@ -0,0 +1,10 @@
|
|||
\v 3 \v 4 3. እጆቻቸው ሌሎችን ለመጉዳት ሠልጠነዋል፤
|
||||
ገዦቻቸው ገንዘብ ይፈልጋሉ
|
||||
ፈራጁ ጉቦ ይጠብቃል፤
|
||||
ኃይለኞች ያሻቸውን ያስፈጽማሉ
|
||||
ሁሉም አንድ ላይ ያሤራሉ፡፡
|
||||
4. ከእነርሱ ይሻላል የተባለው እንደ አሜኬላ
|
||||
እጅግ ቀና የተባለውም እንደ ኩርንችት ነው፡፡
|
||||
ነቢያቶቻችሁ አስቀድመው የተናገሩለት ቀን
|
||||
እናንተ የምትቀጡበት ቀን ነው፡፡
|
||||
የሚሸበሩበት ቀን ደርሶአል፡፡
|
|
@ -0,0 +1,8 @@
|
|||
\v 5 \v 6 5. ጐረቤትህን አትመን፣
|
||||
ወዳጅህም ላይ አትተማመን፡፡
|
||||
በዕቅፍህ ከምትተኛዋ እንኳ
|
||||
ለምትናገረው ተጠንቀቅ፡፡
|
||||
6. ወንድ ልጅ አባቱን ያዋርዳል
|
||||
ሴት ልጅ በእናትዋ ላይ
|
||||
ምራት በአማቷ ላይ ትነሣለች፡፡
|
||||
የሰው ጠላቶች የገዛ ቤተ ሰቦቹ ይሆናሉ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,5 @@
|
|||
\v 7 \v 8 7. እኔ ግን ያህዌን ተስፋ አደርጋለሁ፡፡
|
||||
የመድኃኒቴን አምላክ እጠብቃለሁ
|
||||
አምላኬም ይሰማኛል፡፡
|
||||
8. ጠላቴ፣ ሆይ ብወድቅ እንኳ በእኔ ደስ አይበልሽ፤ ከወደቅሁበት እነሣለሁ
|
||||
በጨለማ ብቀመጥ እንኳ ያህዌ ብርሃን ይሆንልኛል፡፡
|
|
@ -0,0 +1,5 @@
|
|||
\v 9 9. ያህዌን ስለ በደልሁ
|
||||
እርሱ እስኪፈርድልኝ ድረስ
|
||||
ቁጣውን እታገሣለሁ፡፡
|
||||
እርሱ ወደ ብርሃን ያወጣኛል
|
||||
በጽድቁ ሲያድነኝም አያለሁ
|
|
@ -0,0 +1,4 @@
|
|||
\v 10 10. ጠላቴም ታያለች፣
|
||||
‹‹አምላክህ ያህዌ የታል?›› ያለች ጠላቴ ታፍራለች፡፡
|
||||
እኔም የጠላቴን ውድቀት አያለሁ፤
|
||||
መንገድ ላይ እንዳለ ጭቃ ትረገጣለች፡፡
|
|
@ -0,0 +1,8 @@
|
|||
\v 11 \v 12 \v 13 11. ቅጥሮቻችሁን የምትሠሩበት ቀን ይመጣል
|
||||
በዚያን ቀን ድንበራችሁ ይሰፋል!
|
||||
12. በዚያ ቀን ሕዝባችሁ ወደ እናንተ ይመለሳል፤
|
||||
ከአሦርና ከግብፅ ከተሞች
|
||||
ከግብፅ እስከ ታላቁ ወንዝ እስከ ኤፍራጥስ
|
||||
ከባሕር እስከ ባህር፣
|
||||
ከተራራ እስከ ተራራ ድረስ ሕዝባችሁ ወደ እናንተ ይመለሳል፡፡
|
||||
13. ከሚኖሩበት ሰዎች ክፋት የተነሣ ምድሪቱ ወና ትሆናለች፡፡
|
Loading…
Reference in New Issue