Mon Jun 19 2017 16:08:54 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-19 16:08:55 +03:00
parent 37a384407e
commit 1ced0c263d
8 changed files with 14 additions and 14 deletions

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 11 \v 12 11. አሁን ግን፣ ብዙ ሕዝቦች አንቺ ላይ ተሰብስበዋል
\v 11 አሁን ግን፣ ብዙ ሕዝቦች አንቺ ላይ ተሰብስበዋል
እነርሱም፣ ‹‹የረከሰች ትሁን፤
እኛም መፈራረስዋን እንይ›› ብለዋል፡፡
12. ነቢዩ እንዲህ ይላል፤ ‹‹የያህዌን ሐሳብ አያወቁም
\v 12 ነቢዩ እንዲህ ይላል፤ ‹‹የያህዌን ሐሳብ አያወቁም
የእርሱንም ዕቅድ አያስተውሉም፤
እርሱ ዐውድማ ላይ እንደ ነዶ ይሰበስባቸዋል፡፡››

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 13 13. ያህዌ እንዲህ ይላል፤ ‹‹ቀንድሽን እንደ ብረት፣
\v 13 ያህዌ እንዲህ ይላል፤ ‹‹ቀንድሽን እንደ ብረት፣
ሰኮናሽን እንደ ናስ አደርጋለሁ
ብዙ ሕዝቦችን ታደቂያለሽ
የጽዮን ልጅ ሆይ፣ ተነሥተሸ አበራዪ፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\c 5 \v 1 1. አንቺ የወታደር ከተማ ሰራዊትሽን አሰልፊ
\c 5 \v 1 አንቺ የወታደር ከተማ ሰራዊትሽን አሰልፊ
ከበባ ተደርጐብናልና
የእስራኤልን ገዥ
ጉንጩን በበትር ይመቱታል፡፡

View File

@ -1,7 +1,7 @@
\v 2 \v 3 2. አንቺ ቤተ ልሔም ኤፍራታ ሆይ፣
\v 2 አንቺ ቤተ ልሔም ኤፍራታ ሆይ፣
ከይሁዳ ነገዶች መካከል ትንሿ ብትሆኚም፣
ጅማሬው ከጥንት ከዘላለም ዘመናት የሆነ የእስራኤል ገዥ
ከአንቺ ይወጣልኛል፡፡
3. ስለዚህ ያማጠችው ልጅ እስክትወልድ ድረስ
\v 3 ስለዚህ ያማጠችው ልጅ እስክትወልድ ድረስ
እግዚአብሔር ሕዝቡን ይተዋቸዋል
የተቀሩት ወንድሞቹም ወደ እስራኤል ሕዝብ ይመለሳሉ፡፡

View File

@ -1,8 +1,8 @@
\v 4 \v 5 4. በያህዌ ብርታት፣ በአምላኩ በያህዌ ስም ክብር
\v 4 በያህዌ ብርታት፣ በአምላኩ በያህዌ ስም ክብር
ጸንቶ ይቆማል፤ መንጋውንም ይጠብቃል፡፡
በዚያ ጊዜ ታላቅነቱ እስከ ምድር ዳርቻ ስለሚደርስ
ተደላድለው ይኖራሉ፡፡
5. እርሱ ሰላማችን ይሆናል፡፡
\v 5 እርሱ ሰላማችን ይሆናል፡፡
አሦራውያን ወደ ምድራችን ሲመጡ
ወደ ምሽጐቻችንም ሲገሠግሡ
ሰባት እረኞችን፣ እንዲሁም ስምንት መሪዎችን

View File

@ -1,9 +1,9 @@
\v 6 \v 7 6. እነዚህ ሰዎች የአሦርን ምድር በሰይፍ፣
\v 6 እነዚህ ሰዎች የአሦርን ምድር በሰይፍ፣
የናምሩዱንም ምድር እጃቸው ላይ ባለው ሰይፍ ይገዛሉ፡፡
ወደ ምድራችን ሲመጡ
ወደ ድንበራችንም ሲገሠግሡ
እርሱ ከአሦራውያን ይድነናል፡፡
7. የያዕቆብ ትሩፍ በብዙ ሕዝብ መካከል
\v 7 የያዕቆብ ትሩፍ በብዙ ሕዝብ መካከል
ከያህዌ ዘንድ እንደሚወርድ ጠል፣
ሣር ላይ እንደሚጥል ካፊያ
ሰውን እንደማይጠብቅ፣

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 8 \v 9 8. የያዕቆብ ትሩፍ በሕዝቦች መካከል፣ በብዙ ሕዝቦች መካከል ይሆናል፤
\v 8 የያዕቆብ ትሩፍ በሕዝቦች መካከል፣ በብዙ ሕዝቦች መካከል ይሆናል፤
በዱር አራዊት መካከል እንዳለ አንበሳ፣
በበጐች መካከል እንዳለ አንበሳ ደቦል ይሆናል፡፡
በእግሩ እየረጋገጠ ይቦጫጭቃቸዋል፤
የሚያድናቸውም አይኖርም፡፡
9. እጅህ በጠላቶችህ ላይ ከፍ ከፍ በማለት ያጠፋቸዋል፡፡
\v 9 እጅህ በጠላቶችህ ላይ ከፍ ከፍ በማለት ያጠፋቸዋል፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 10 10. በዚያ ቀን ይላል ያህዌ
\v 10 በዚያ ቀን ይላል ያህዌ
‹‹ፈረሶቻችሁን ከመካከላችሁ አጠፋለሁ
ሠረገሎቻችሁንም እደመስሳለሁ፡፡
\v 11 11. የምድራችሁን ከተሞች አጠፋለሁ
\v 11 የምድራችሁን ከተሞች አጠፋለሁ
ምሽጐቻችሁንም ሁሉ አፈርሳለሁ፡፡