Mon Oct 09 2017 16:02:43 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-09 16:02:45 +03:00
parent c24a1f6632
commit feae203ca8
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 34 ከተሻገሩም በኋላ፣ ጌንሳሬጥ ወደ ተባለ አገር መጡ።
\v 35 በዚያም ስፍራ የነበሩ ሰዎች ኢየሱስ መሆኑን ባወቁ ጊዜ፣ በአካባቢው ወዳለ ስፍራዎች ሁሉ መልእክት ላኩና ፣ የታመሙትን ሁሉ ወደ እርሱ አመጡ።l
\v 35 በዚያም ስፍራ የነበሩ ሰዎች ኢየሱስ መሆኑን ባወቁ ጊዜ፣ በአካባቢው ወዳለ ስፍራ ሁሉ መልእክት ላኩና፣ የታመመውን ሁሉ ወደ እርሱ አመጡ።
\v 36 የልብሱን ጫፍ ብቻ ለመንካት ለመኑት፣ የነኩትም ሁሉ ተፈወሱ።

View File

@ -1 +1 @@
\c 15 \v 1 ከዚያ በኋላ አንዳንድ ፈሪሳውያንና የአይሁድ ሕግ መምህራን ከኢየሩሳሌም ኢየሱስን ለማነጋገር መጥተው እንዲህ አሉ፣ \v 2 ‹‹ለምንድን ነው ደቀ መዛሙርትህ የሽማግሌዎችን ወግ የሚጥሱት? ምግብ ከመብላታቸው በፊት እንደ ወጉ እጃቸውን አይታጠቡምና››፡፡ \v 3 ኢየሱስም መለሰና፣ ‹‹እናንተስ ስለ ወጋችሁ ስትሉ ለምን የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ትተላለፋላችሁ? አላቸው፡፡
\c 15 \v 1 ከዚያ አንዳንድ ፈሪሳውያንና የአይሁድ ሕግ መምህራን ከኢየሩሳሌም ኢየሱስን ለማነጋገር መጥተው እንዲህ አሉ፤ \v 2 ደቀ መዛሙርትህ የሽማግሌዎችን ወግ የሚጥሱት? ምግብ ከመብላታቸው በፊት እንደ ወጉ እጃቸውን አይታጠቡምና››፡፡ \v 3 ኢየሱስም መለሰና፣ ‹‹እናንተስ ስለ ወጋችሁ ስትሉ ለምን የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ትተላለፋላችሁ? አላቸው፡፡

View File

@ -243,7 +243,7 @@
"14-25",
"14-28",
"14-31",
"15-01",
"14-34",
"15-04",
"15-07",
"15-10",