am_mat_text_ulb/15/01.txt

1 line
584 B
Plaintext
Raw Blame History

This file contains ambiguous Unicode characters

This file contains Unicode characters that might be confused with other characters. If you think that this is intentional, you can safely ignore this warning. Use the Escape button to reveal them.

\c 15 \v 1 ከዚያም አንዳንድ ፈሪሳውያንና የአይሁድ የሕግ መምህራን ከኢየሩሳሌም ኢየሱስን ለማነጋገር መጥተው እንዲህ አሉ፤ \v 2 ደቀ መዛሙርትህ የሽማግሌዎችን ወግ የሚጥሱት? ምግብ ከመብላታቸው በፊት እንደ ወጉ እጃቸውን አይታጠቡምና››፡፡ \v 3 ኢየሱስም መለሰና፣ ‹‹እናንተስ ስለ ወጋችሁ ስትሉ ለምን የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ትተላለፋላችሁ? አላቸው፡፡