Tue Oct 17 2017 09:55:47 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-17 09:55:49 +03:00
parent fff27a1fe8
commit f719e4ac78
3 changed files with 3 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 33 ጴጥሮስ ግን፣ "ሁሉም በአንተ ቢሰናከሉ እንኳ እኔ አልሰናከልም" አለው፡፡ \v 34 ኢየሱስም፣ "እውነት እልሃለሁ ፣ በዚህች ሌሊት ዶሮ ከመጮኹ በፊት ሦስት ጊዜ ትክደኛለህ" አለው፡፡ \v 35 ጴጥሮስም፣ ‹‹ከአንተ ጋር መሞት ቢኖርብኝ እንኳ አልክድህም›› አለ፡፡ ሌሎችም ደቀ መዛሙርት ሁሉ እንደዚያው አሉ፡፡
\v 33 ጴጥሮስ ግን፣ "ሁሉም በአንተ ቢሰናከሉ እንኳ እኔ አልሰናከልም" አለው፡፡ \v 34 ኢየሱስም፣ "እውነት እልሃለሁ ፣ በዚህች ሌሊት ዶሮ ከመጮኹ በፊት ሦስት ጊዜ ትክደኛለህ" አለው፡፡ \v 35 ጴጥሮስም፣ "ከአንተ ጋር መሞት ቢኖርብኝ እንኳ አልክድህም" አለ፡፡ ሌሎችም ደቀ መዛሙርት ሁሉ እንደዚያው አሉ፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 36 ከዚያም ኢየሱስ ከእነርሱ ጋር ጌቴሴማኒ ወደሚሉት ቦታ ሄደ፤ ደቀ መዛሙርቱንም፣ ‹‹ወደዚያ ሄጄ እስክጸልይ ድረስ እዚህ ሁኑ›› አላቸው፡፡ \v 37 ጴጥሮስንና ሁለቱን የዘብዴዎስ ልጆች ይዞ ሄደ፤ ያዝንና ይጨነቅም ጀመር፡፡\v \v 38 ከዚያም፣ ‹‹ነፍሴ፣ እስከ ሞት ድረስ በጣም አዝናለች፡፡ እዚህ ሆናችሁ ከእኔ ጋር ትጉ›› አላቸው፡፡
\v 38 \v 36 ከዚያም ኢየሱስ ከእነርሱ ጋር ጌቴሴማኒ ወደሚሉት ቦታ ሄደ፤ ደቀ መዛሙርቱንም፣ "ወደዚያ ሄጄ እስክጸልይ ድረስ እዚህ ሁኑ" አላቸው፡፡ \v 37 ጴጥሮስንና ሁለቱን የዘብዴዎስ ልጆች ይዞ ሄደ፤ ያዝንና ይጨነቅም ጀመር፡፡\v 38 ከዚያም፣ "ነፍሴ፣ እስከ ሞት ድረስ በጣም ዐዝናለች፡፡ እዚህ ሆናችሁ ከእኔ ጋር ትጉ" አላቸው፡፡

View File

@ -418,6 +418,7 @@
"26-26",
"26-27",
"26-30",
"26-33",
"26-36",
"26-39",
"26-42",