Tue Oct 17 2017 09:53:47 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
351d69e9dd
commit
fff27a1fe8
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 33 ጴጥሮስ ግን፣ "ሁሉም በአንተ ቢሰናከሉ እንኳ እኔ አልሰናከልም" አለው፡፡ \v 34 ኢየሱስም፣ "እውነት ነው የምልህ፣ በዚህች ሌሊት ዶሮ ከመጮኹ በፊት ሦስት ጊዜ ትክደኛለህ" አለው፡፡ \v 35 ጴጥሮስም፣ ‹‹ከአንተ ጋር መሞት ቢኖርብኝ እንኳ አልክድህም›› አለ፡፡ ሌሎችም ደቀ መዛሙርት ሁሉ እንደዚያው አሉ፡፡
|
||||
\v 33 ጴጥሮስ ግን፣ "ሁሉም በአንተ ቢሰናከሉ እንኳ እኔ አልሰናከልም" አለው፡፡ \v 34 ኢየሱስም፣ "እውነት እልሃለሁ ፣ በዚህች ሌሊት ዶሮ ከመጮኹ በፊት ሦስት ጊዜ ትክደኛለህ" አለው፡፡ \v 35 ጴጥሮስም፣ ‹‹ከአንተ ጋር መሞት ቢኖርብኝ እንኳ አልክድህም›› አለ፡፡ ሌሎችም ደቀ መዛሙርት ሁሉ እንደዚያው አሉ፡፡
|
Loading…
Reference in New Issue