Mon Oct 16 2017 15:15:31 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-16 15:15:33 +03:00
parent c60f0b3505
commit f4854999df
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 14 ነገሩ ወደ ሌላ አገር ለመሄድ ያሰበ ሰውን ይመስላልና፤ አገልጋዮቹን ጠርቶ በሀብት በንብረቱ ሁሉ ላይ ኀላፊነት ሰጣቸው። \v 15 እንደ ዐቅማቸው መጠን ለአንዱ ዐምስት መክሊት፣ ለሌላው ሁለት፣ ለሌላው ደግሞ አንድ ታላንት ሰጣቸውና ሄደ። \v 16 አምስት ታላንት የተቀበለው ወዲያውኑ ሄዶ ነገደበት፤ ሌላ አምስት አተረፈ።
\v 14 ነገሩ ወደ ሌላ አገር ለመሄድ ያሰበ ሰውን ይመስላልና፤ አገልጋዮቹን ጠርቶ በሀብት በንብረቱ ሁሉ ላይ ኀላፊነት ሰጣቸው። \v 15 እንደ ዐቅማቸው መጠን ለአንዱ ዐምስት መክሊት፣ ለሌላው ሁለት፣ ለሌላው ደግሞ አንድ መክሊት ሰጣቸውና ሄደ። \v 16 ዐምስት መክሊት የተቀበለው ወዲያውኑ ሄዶ ነገደበት፤ ሌላ ምስት አተረፈ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 17 ሁለት ታላንት የተቀበለውም እንደዚያው ሌላ ሁለት ታላንት አተረፈ። \v 18 አንድ ታላንት የተቀበለው አገልጋይ ግን ሄዶ፣ ጉድጓድ ቆፈረና የጌታውን ገንዘብ ቀበረ።
\v 17 ሁለት መክሊት የተቀበለውም እንደዚያው ሌላ ሁለት መክሊት አተረፈ። \v 18 አንድ መክሊት የተቀበለው አገልጋይ ግን ሄዶ ጉድጓድ ቈፈረና የጌታውን ገንዘብ ቀበረ።

View File

@ -395,7 +395,7 @@
"25-05",
"25-07",
"25-10",
"25-17",
"25-14",
"25-19",
"25-22",
"25-24",