Mon Oct 16 2017 15:13:31 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-16 15:13:33 +03:00
parent 6df1517283
commit c60f0b3505
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 10 ለመግዛት ሲሄዱ፣ ሙሽራው መጣ፤ ተዘጋጅተው የነበሩት ግብዣው ላይ ለመገኘት ከእርሱ ጋር ሄዱ፤ በሩም ተዘጋ። \v 11 በኋላ ሌሎቹ ድንግሎች መጥተው፣ “ጌታው፣ በሩን ክፈትልን” አሉ። \v 12 እርሱ ግን መልሶ፣ “በእውነት ነው የምላችሁ አላውቃችሁም” አላቸው። \v 13 ስለዚህ ቀኑን ወይም ሰዓቱን አታውቁምና ነቅታችሁ ጠብቁ።
\v 10 ለመግዛት ሲሄዱ፣ ሙሽራው መጣ፤ ተዘጋጅተው የነበሩት ግብዣው ላይ ለመገኘት ከእርሱ ጋር ሄዱ፤ በሩም ተዘጋ። \v 11 በኋላ ሌሎቹ ድንግሎች መጥተው፣ “ጌታው፣ በሩን ክፈትልን” አሉ። \v 12 እርሱ ግን መልሶ፣ “እውነት እላችኋለሁ፣ አላውቃችሁም” አላቸው። \v 13 ስለዚህ ቀኑን ወይም ሰዓቱን አታውቁምና ነቅታችሁ ጠብቁ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 14 ነገሩ ወደ ሌላ አገር መሄድ ያሰበ ሰውን ይመስላል፤ አገልጋዮቹን ጠርቶ በሀብት በንብረቱ ሁሉ ላይ ኀላፊነት ሰጣቸው። \v 15 እንደ ዐቅማቸው መጠን ለአንዱ አምስት ታላንት፣ ለሌላው ሁለት፣ ለሌላው ደግሞ አንድ ታላንት ሰጣቸውና ሄደ። \v 16 አምስት ታላንት የተቀበለው ወዲያውኑ ሄዶ ነገደበት፤ ሌላ አምስት አተረፈ።
\v 14 ነገሩ ወደ ሌላ አገር መሄድ ያሰበ ሰውን ይመስላል፤ አገልጋዮቹን ጠርቶ በሀብት በንብረቱ ሁሉ ላይ ኀላፊነት ሰጣቸው። \v 15 እንደ ዐቅማቸው መጠን ለአንዱ ዐምስት መክሊት፣ ለሌላው ሁለት፣ ለሌላው ደግሞ አንድ ታላንት ሰጣቸውና ሄደ። \v 16 አምስት ታላንት የተቀበለው ወዲያውኑ ሄዶ ነገደበት፤ ሌላ አምስት አተረፈ።

View File

@ -394,7 +394,7 @@
"25-01",
"25-05",
"25-07",
"25-14",
"25-10",
"25-17",
"25-19",
"25-22",