Mon Oct 16 2017 15:11:31 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-16 15:11:33 +03:00
parent 089e0c561e
commit 6df1517283
4 changed files with 4 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\c 25 \v 1 መንግሥተ ሰማይ መብራታቸውን ይዘው ሙሽራውን ለመቀበል የወጡ ዐሥር ድንግሎችን ትመስላለች። \v 2 ዐምስቱ ሞኞች፣ ዐምስቱ ልባሞች ነበሩ። \v 3 ሞኞቹ ሴቶች መብራታቸውን ይዘው ሴሄዱ ምንም ዘይት አልያዙም ነበር። \v 4 ልባሞቹ ግን ከመብራታቸው ጋር ዘይትም ይዘው ነበር።
\c 25 \v 1 መንግሥተ ሰማይ መብራታቸውን ይዘው ሙሽራውን ለመቀበል የወጡ ዐሥር ድንግሎችን ትመስላለች። \v 2 ዐምስቱ ሞኞች፣ ዐምስቱ ልባሞች ነበሩ። \v 3 ሞኞቹ ድንግሎች መብራታቸውን ይዘው ሲሄዱ ምንም ዘይት አልያዙም ነበር። \v 4 ልባሞቹ ግን ከመብራታቸው ጋር ዘይትም ይዘው ነበር።

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 5 ሙሽራው በዘገዬ ጊዜ እንቅልፍ እንቅልፍ አላቸውና ሁሉም ተኙ።
\v 5 ሙሽራው በዘገየ ጊዜ እንቅልፍ እንቅልፍ አላቸውና ሁሉም ተኙ።
\v 6 ዕኩለ ሌሊት ላይ ግን፣ “ሙሽራው መጥቶአልና ወጥታችሁ ተቀበሉት!” የሚል ሁካታ ሆነ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 7 ያኔ እነዚያ ድንግሎች ሁሉ ተነሥተው መብራታቸውን አዘጋጁ። \v 8 ሞኞቹም ልባሞቹን፣ “መብራታችን እየጠፋ ስለሆነ ከዘይታችሁ ጥቂት ስጡን” አሏቸው። \v 9 ልባሞቹ ግን፣ “ለእኛና ለእናንተ የሚበቃ ስለሌለን፣ ወደ ሻጮች ሄዳችሁ ለራሳችሁ ግዙ” በማለት መለሱአቸው።
\v 7 ያኔ እነዚያ ድንግሎች ሁሉ ተነሥተው መብራታቸውን አዘጋጁ። \v 8 ሞኞቹም ልባሞቹን፣ “መብራታችን እየጠፋ ስለ ሆነ ከዘይታችሁ ጥቂት ስጡን” አሏቸው። \v 9 ልባሞቹ ግን፣ “ለእኛና ለእናንተ የሚበቃ ስለሌለን፣ ወደ ሻጮች ሄዳችሁ ለራሳችሁ ግዙ” በማለት መለሱአቸው።

View File

@ -391,9 +391,9 @@
"24-43",
"24-45",
"24-48",
"25-01",
"25-05",
"25-07",
"25-10",
"25-14",
"25-17",
"25-19",