Tue Oct 17 2017 10:13:47 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-17 10:13:48 +03:00
parent df65df65d2
commit e592bc3009
4 changed files with 4 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 65 ከዚያም ሊቀ ካህናቱ ልብሱን ቀደደና፣ "እግዚአብሔርን ተሳድቧል፤ ታዲያ፣ ምስክር የምንፈልገው ለምንድን ነው? አሁን ስድቡን ሰምታችኋል \v 66 ለመሆኑ፣ ምን ታስባላችሁ? አለ፡፡ እነርሱም መልሰው ‹‹ሞት ይገባዋል›› አሉ፡፡
\v 65 ከዚያም ሊቀ ካህናቱ ልብሱን ቀደደና፣ "እግዚአብሔርን ተሳድቧል፤ ታዲያ፣ ምስክር የምንፈልገው ለምንድን ነው? አሁን ስድቡን ሰምታችኋል \v 66 ለመሆኑ፣ ምን ታስባላችሁ?" አለ፡፡ እነርሱም መልሰው፣ "ሞት ይገባዋል" አሉ፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 67 ያኔ ፊቱ ላይ ተፉበት፣ በጡጫና በጥፊ መቱት፤ \v 68 አንተ ክርስቶስ እስቲ ትንቢት ተናገር፡፡ ለመሆኑ፣ በጥፊ የመታህ ማነው? አሉት፡፡
\v 67 ከዚያም ፊቱ ላይ ተፉበት፣ በጡጫና በጥፊ መቱት፤ \v 68 "አንተ ክርስቶስ እስቲ ትንቢት ተናገር፡፡ ለመሆኑ፣ በጥፊ የመታህ ማን ነው?" አሉት፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 69 በዚህ ጊዜ ጴጥሮስ እደጅ ግቢው ውስጥ ተቀምጦ ነበር፤ አንዲት አገልጋይ ልጅ ወደ እርሱ መጥታ፣ ‹‹አንተም ደግሞ ከገሊላው ኢየሱስ ጋር ነበርህ›› አለችው፡፡ \v 70 እርሱ ግን፣ ምን እየተናገርሽ እንደ ሆነ አላውቅም›› በማለት በሁሉም ፊት ካደ፡፡
\v 69 በዚህ ጊዜ ጴጥሮስ እደጅ ግቢው ውስጥ ተቀምጦ ነበር፤ አንዲት አገልጋይ ልጅ ወደ እርሱ መጥታ፣ "አንተም ደግሞ ከገሊላው ኢየሱስ ጋር ነበርህ" አለችው፡፡ \v 70 እርሱ ግን፣ "ምን እየተናገርሽ እንደ ሆነ አላውቅም›› በማለት በሁሉም ፊት ካደ፡፡

View File

@ -430,8 +430,8 @@
"26-57",
"26-59",
"26-62",
"26-65",
"26-67",
"26-69",
"26-71",
"26-73",
"27-01",