Tue Oct 17 2017 10:11:47 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-17 10:11:49 +03:00
parent 543a7b8023
commit df65df65d2
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 62 ሊቀ ካህናቱ ተነሥቶ፣ ‹‹መልስ የለህም? እየመሰከሩብህ ያለው ምንድን ነው? አለው፡፡ \v 63 ኢየሱስ ግን ዝም አለ፡፡ ሊቀ ካህናቱም፣ በሕያው እግዚአብሔር አዝሃለሁ፤ አንተ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ መሆን አለመሆንህን ንገረን አለው፡፡ \v 64 ኢየሱስም፣ አንተው ራስህ አልህ፤ ግን ልንገርህ፣ ከአሁን ጀምሮ የሰው ልጅ በኀይል ቀኝ በሰማይ ደመና ሲመጣ ታያለህ በማለት መለሰለት፡፡
\v 62 ሊቀ ካህናቱ ተነሥቶ፣ "መልስ የለህም? በአንተ ላይ እየመሰከሩብህ ያለው ምንድን ነው?" አለው፡፡ \v 63 ኢየሱስ ግን ዝም አለ፡፡ ሊቀ ካህናቱም፣ "በሕያው እግዚአብሔር አዝሃለሁ፤ አንተ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ መሆን አለመሆንህን ንገረን" አለው፡፡ \v 64 ኢየሱስም፣ "አንተው ራስህ አልህ፤ ግን ልንገርህ፣ ከአሁን ጀምሮ የሰው ልጅ በኀይል ቀኝ በሰማይ ደመና ሲመጣ ታያለህ" በማለት መለሰለት፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 65 ያኔ ሊቀ ካህናቱ ልብሱን ቀደደና፣ እግዚአብሔርን ተሳድቧል፤ ታዲያ፣ ምስክር የምንፈልገው ለምንድን ነው? አሁን ስድቡን ሰምታችኋል \v 66 ለመሆኑ፣ ምን ታስባላችሁ? አለ፡፡ እነርሱም መልሰው ‹‹ሞት ይገባዋል›› አሉ፡፡
\v 65 ከዚያም ሊቀ ካህናቱ ልብሱን ቀደደና፣ "እግዚአብሔርን ተሳድቧል፤ ታዲያ፣ ምስክር የምንፈልገው ለምንድን ነው? አሁን ስድቡን ሰምታችኋል \v 66 ለመሆኑ፣ ምን ታስባላችሁ? አለ፡፡ እነርሱም መልሰው ‹‹ሞት ይገባዋል›› አሉ፡፡

View File

@ -429,7 +429,7 @@
"26-55",
"26-57",
"26-59",
"26-65",
"26-62",
"26-67",
"26-69",
"26-71",