Mon Oct 16 2017 15:59:31 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-16 15:59:33 +03:00
parent 06cf549b24
commit d92159f16d
4 changed files with 4 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 12 ይህን ሽቱ እኔ ላይ ባፈሰሰች ጊዜ ለቀብሬ አድርጋዋለች፡፡ \v 13 እውነት እላችኋለሁ፣ ይህ ወንጌል በመላው ዓለም ሲሰበክ ለእርሷ መታሰቢያ እንዲሆን ይህች ሴት ያደረገችውም ይነገርላታል።"
\v 12 ይህን ሽቱ እኔ ላይ ባፈሰሰች ጊዜ ለቀብሬ አድርጋዋለች፡፡ \v 13 እውነት እላችኋለሁ፣ ይህ ወንጌል በመላው ዓለም ሲሰበክ ለእርሷ መታሰቢያ እንዲሆን ይህች ሴት ያደረገችውም ይነገርላታል።"

View File

@ -1 +1 @@
\v 14 ከዚያም የአስቆሮቱ ይሁዳ የሚባለው ከዐሥራ ሁለቱ አንዱ ወደ ካህናት አለቆቹ ሄዶ፣ \v 15 ‹‹እርሱን አሳልፌ ብሰጣችሁ ለእኔ ምን ትሰጡኛላችሁ? አላቸው፡፡ እነርሱም ሰላሣ ጥሬ ብር ተመኑለት፡፡ \v 16 ከዚያ ጊዜ ወዲህ እርሱን አሳልፎ የሚሰጥበትን ምቹ ጊዜ ይጠባበቅ ጀመር፡፡
\v 14 ከዚያም የአስቆሮቱ ይሁዳ የሚባለው ከዐሥራ ሁለቱ አንዱ ወደ ካህናት አለቆቹ ሄዶ፣ \v 15 "እርሱን አሳልፌ ብሰጣችሁ ለእኔ ምን ትሰጡኛላችሁ?" አላቸው፡፡ እነርሱም ሠላሣ ጥሬ ብር ተመኑለት፡፡ \v 16 ከዚያ ጊዜ ወዲህ እርሱን አሳልፎ የሚሰጥበትን ምቹ ጊዜ ይጠባበቅ ጀመር፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 17 ቂጣ በሚበላበት መጀመሪያ ግን ደቀ መዛሙርቱ ወደ ኢየሱስ መጥተው፣ ‹‹የፋሲካን እራት እንድትበላ የት እንድናዘጋጅልህ ትፈልጋለህ? አሉት፡፡ \v 18 እርሱም፣ ከተማው ውስጥ ወዳለ አንድ ሰው ሂዱና ‹መምህሩ ‹‹ጊዜዬ ደርሷል፤ ከደቀ መዛሙርቴ ጋር ፋሲካን አንተ ቤት ማሳለፍ እፈልጋለሁ› ይልሃል በሉት አላቸው፡፡ \v 19 ደቀ መዛሙርቱም ኢየሱስ እንደ ነገራቸው አደረጉ፤ የፋሲካንም እራት አዘጋጁለት፡
\v 17 በቂጣ በዓል በመጀመሪያው ግን ደቀ መዛሙርቱ ወደ ኢየሱስ መጥተው፣ "የፋሲካን እራት እንድትበላ የት እንድናዘጋጅልህ ትፈልጋለህ?" አሉት፡፡ \v 18 እርሱም፣ "ከተማው ውስጥ ወዳለ አንድ ሰው ሂዱና ‹መምህሩ ‹‹ጊዜዬ ደርሷል፤ ከደቀ መዛሙርቴ ጋር ፋሲካን አንተ ቤት ማሳለፍ እፈልጋለሁ› ይልሃል በሉት አላቸው፡፡ \v 19 ደቀ መዛሙርቱም ኢየሱስ እንደ ነገራቸው አደረጉ፤ የፋሲካንም እራት አዘጋጁለት፡

View File

@ -410,8 +410,8 @@
"26-01",
"26-03",
"26-06",
"26-12",
"26-14",
"26-17",
"26-23",
"26-26",
"26-27",