Mon Oct 16 2017 15:57:31 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-16 15:57:33 +03:00
parent 58635503f3
commit 06cf549b24
4 changed files with 3 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 6 ኢየሱስ በቢታንያ በለምጻሙ ስምዖን ቤት \v 7 ማዕድ ላይ ተቀምጦ እያለ፣ አንዲት ሴት ዋጋው ውድ የሆነ ሽ ያለበት የአልባስጥሮስ ብልቃጥ ይዛ መጣችና ራሱ ላይ አፈሰሰች፡፡ \v 8 ደቀ መዛሙርቱ ይህን ሲያዩ በጣም ተቈጥተው፣ "ይህ ብክነት ምንድን ነው? \v 9 ይህ እኮ ከፍ ባለ ዋጋ ተሸጦ ገንዘቡን ለድኾች መስጠት ይቻል ነበር" አሉ፡፡

\v 10 ኢየሱስም ይህን ዐወቆ እንዲህ አላቸው፣ ይህችን ሴት ለምን ታስቸግሯታላችሁ? ለእኔ መልካም ነገር አድርጋለች፡፡ \v 11 ድኾች ሁሌም ከእናንተ ጋር ናቸው፤ እኔ ግን ሁሌ ከእናንተ ጋር አልሆንም፡፡
\v 10 ኢየሱስም ይህን ዐውቆ እንዲህ አላቸው፣ "ይህችን ሴት ለምን ታስቸግሯታላችሁ? ለእኔ መልካም ነገር አድርጋለች፡፡ \v 11 ድኾች ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ናቸው፤ እኔ ግን ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር አልሆንም፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 12 ይህን ሽቶ እኔ ላይ ያፈሰሰች ጊዜ ለቀብሬ አድርጋዋለች፡፡ \v 13 እውነት ነው የምላችሁ ይህ ወንጌል በመላው ዓለም ሲሰበክ ለእርሷ መታሰቢያ እንዲሆን ይህች ሴት ያደረገችውም ይነገርላታል አላቸው፡፡
\v 12 ይህን ሽቱ እኔ ላይ ባፈሰሰች ጊዜ ለቀብሬ አድርጋዋለች፡፡ \v 13 እውነት እላችኋለሁ፣ ይህ ወንጌል በመላው ዓለም ሲሰበክ ለእርሷ መታሰቢያ እንዲሆን ይህች ሴት ያደረገችውም ይነገርላታል።"

View File

@ -410,7 +410,6 @@
"26-01",
"26-03",
"26-06",
"26-12",
"26-14",
"26-17",
"26-23",