Mon Sep 25 2017 15:10:03 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-09-25 15:10:05 +03:00
parent ae1bea2bd5
commit ce018bd24c
3 changed files with 8 additions and 5 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 43 ባልንጀራህን ውደድ፣ ጠላትህንም ጥላ እንደ ተባለ ሰምታችኋል። \v 44 እኔ ግን ጠላቶችህን ውደድ ለሚያሳድዷችሁም ጸልዩ ብዬ እነግራችኋለሁ። \v 45 ይኸውም በሰማያት ያለ አባታችሁ ልጆች እንድትሆኑ ነው። እርሱ ፀሐይን በክፉዎችና በደጎች ላይ ያወጣል፤ ዝናብም በጻድቃንና በኃጥኣን ላይ ይዘንባል።
\v 43 ባልንጀራህን ውደድ፣ ጠላትህንም ጥላ እንደ ተባለ ሰምታችኋል። \v 44 እኔ ግን ጠላቶችህን ውደድ ለሚያሳድዷችሁም ጸልዩ ብዬ እነግራችኋለሁ። \v 45 ይኸውም በሰማያት ያለ አባታችሁ ልጆች እንድትሆኑ ነው። እርሱ ፀሐይን በክፉዎችና በደጎች ላይ ያወጣል፤ ዝናብም በጻድቃንና በኅጥኣን ላይ ያዘንባል።

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 8 ስለዚህ እንደ እነርሱ አትሁኑ፤ እናንተ ከመለመናችሁ በፊት ምን እንደሚያስፈልጋችሁ አባታችሁ ያውቃልና፡፡ \v 9 እንግዲህ እንደዚህ ጸልዩ፡-
\v 8 ስለዚህ እንደ እነርሱ አትሁኑ፤ እናንተ ከመለመናችሁ በፊት ምን እንደሚያስፈልጋችሁ አባታችሁ ያውቃልና፡፡ \v 9 እንግዲህ እንደዚህ ጸልዩ፡-
‹በሰማይ የምትኖር አባታችን ሆይ፣
ስምህ ይቀደስ፡
\v 10 መንግሥትህ ትምጣ፡፡
ፈቃድህ በሰማይ እንደ ሆነ፣
እንዲሁ በምድር ሁን፡፡
\v 10 መንግሥትህ ትምጣ፡፡
ፈቃድህ በሰማይ እንደ ሆነ
እንዲሁ በምድር ሁን፡፡

View File

@ -97,9 +97,12 @@
"05-36",
"05-38",
"05-40",
"05-43",
"05-46",
"06-01",
"06-03",
"06-05",
"06-08",
"06-11",
"06-14",
"06-16",