am_mat_text_ulb/06/08.txt

6 lines
447 B
Plaintext

\v 8 ስለዚህ እንደ እነርሱ አትሁኑ፤ እናንተ ከመለመናችሁ በፊት ምን እንደሚያስፈልጋችሁ አባታችሁ ያውቃልና፡፡ \v 9 እንግዲህ እንደዚህ ጸልዩ፡-
‹በሰማይ የምትኖር አባታችን ሆይ፣
ስምህ ይቀደስ፡
\v 10 መንግሥትህ ትምጣ፡፡
ፈቃድህ በሰማይ እንደ ሆነች፣
እንዲሁ በምድር ትሁን፡፡