Tue Oct 17 2017 10:07:47 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-17 10:07:49 +03:00
parent d859b8f7b1
commit cd91f61e73
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 55 በዚያን ጊዜ ኢየሱስ ለሕዝቡ፣ ‹‹አንድ ወንበዴ እንደምትይዙ ሰይፍና ዱላ ይዛችሁ መጣችሁ? በየቀኑ በቤተ መቅደስ ተቀምጬ እያስተማርሁ ነበርሁ፡፡ እናንተም አልያዛችሁኝም ነበር፡፡ \v 56 የነቢያት መጽሐፍ እንዲፈጸም ይህ ሆኗል አላቸው፡፡ ያኔ ደቀ መዛሙርቱ ሁሉ ትተውት ሸሹ፡፡
\v 55 በዚያን ጊዜ ኢየሱስ ለሕዝቡ፣ " ወንበዴን እንደምትይዙ ሰይፍና ዱላ ይዛችሁ መጣችሁ? በየቀኑ በቤተ መቅደስ ተቀምጬ እያስተማርሁ ነበርሁ፡፡ እናንተም አልያዛችሁኝም ነበር፡፡ \v 56 የነቢያት መጽሐፍ እንዲፈጸም ይህ ሆኗል" አላቸው፡፡ ከዚያም ደቀ መዛሙርቱ ሁሉ ትተውት ሸሹ፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 57 ኢየሱስን የያዙ ሰዎች የአይሁድ ሕግ መምህራንና ሽማግሌዎቹ ተሰብስበው ወደ ነበሩበት ወደ ሊቀ ካህ ወደ ቀያፋ ቤት ወሰዱት፡፡ \v 58 ጴጥሮስ ግን ከሩቅ ሆኖ እስከ ሊቀ ካህ ግቢ ድረስ ተከተለው፤ ወደ ውስጥ ገብቶም የሚሆነውን ለማየት ከጠባቂዎቹ ጋር ተቀመጠ፡፡
\v 57 ኢየሱስን የያዙ ሰዎች የአይሁድ ሕግ መምህራንና ሽማግሌዎቹ ተሰብስበው ወደ ነበሩበት ወደ ሊቀ ካህናቱ ወደ ቀያፋ ቤት ወሰዱት፡፡ \v 58 ጴጥሮስ ግን ከሩቅ ሆኖ እስከ ሊቀ ካህናቱ ግቢ ድረስ ተከተለው፤ ወደ ውስጥ ገብቶም የሚሆነውን ለማየት ከጠባቂዎቹ ጋር ተቀመጠ፡፡

View File

@ -426,7 +426,7 @@
"26-47",
"26-49",
"26-51",
"26-57",
"26-55",
"26-59",
"26-62",
"26-65",