Tue Oct 17 2017 10:05:47 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-17 10:05:48 +03:00
parent 1246b5fc1a
commit d859b8f7b1
3 changed files with 3 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 51 ከኢየሱስ ጋር ከነበሩት አንዱ እጁን ዘርግቶ ሰይፍ አወጣ፤ የሊቀ ካህናቱን አገልጋይ ጆሮ መትቶ ቆረጠ፡፡ \v 52 ያኔ ኢየሱስ፣ ሰይፍህን ወደ ቦታው መልስ፤ ሰይፍ የሚያነሡ በሰይፍ ይጠፋሉ፡፡ \v 53 አባቴን ብጠይቅ በብዙ ሺህ የሚጠሩ መላእክት የማይልክልኝ ይመስልሃል? \v 54 እንደዚያ ከሆነ ይህ እንደሚሆን የሚናገረው መጽሐፉ ቃል እንዴት ይፈጸማል? አለው፡፡
\v 51 ከኢየሱስ ጋር ከነበሩት አንዱ እጁን ዘርግቶ ሰይፍ አወጣ፤ የሊቀ ካህናቱን አገልጋይ ጆሮ መትቶ ቈረጠ፡፡ \v 52 ያኔ ኢየሱስ፣ "ሰይፍህን ወደ ቦታው መልስ፤ ሰይፍ የሚያነሡ በሰይፍ ይጠፋሉ፡፡ \v 53 አባቴን ብጠይቅ በብዙ ሺህ የሚጠሩ መላእክት የማይልክልኝ ይመስልሃል? \v 54 እንደዚያ ከሆነ ይህ እንደሚሆን የሚናገረው መጽሐፉ ቃል እንዴት ይፈጸማል?" አለው፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 55 በዚያ ጊዜ ኢየሱስ ለሕዝቡ፣ ‹‹አንድ ወንበዴ እንደምትይዙ ሰይፍና ዱላ ይዛችሁ መጣችሁ? በየቀኑ በቤተ መቅደስ ተቀምጬ እያስተማርሁ ነበርሁ፡፡ እናንተም አልያዛችሁኝም ነበር፡፡ \v 56 የነቢያት መጽሐፍ እንዲፈጸም ይህ ሆኗል›› አላቸው፡፡ ያኔ ደቀ መዛሙርቱ ሁሉ ትተውት ሸሹ፡፡
\v 55 በዚያ ጊዜ ኢየሱስ ለሕዝቡ፣ ‹‹አንድ ወንበዴ እንደምትይዙ ሰይፍና ዱላ ይዛችሁ መጣችሁ? በየቀኑ በቤተ መቅደስ ተቀምጬ እያስተማርሁ ነበርሁ፡፡ እናንተም አልያዛችሁኝም ነበር፡፡ \v 56 የነቢያት መጽሐፍ እንዲፈጸም ይህ ሆኗል›› አላቸው፡፡ ያኔ ደቀ መዛሙርቱ ሁሉ ትተውት ሸሹ፡፡

View File

@ -425,6 +425,7 @@
"26-45",
"26-47",
"26-49",
"26-51",
"26-57",
"26-59",
"26-62",