Thu Jun 29 2017 15:01:43 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-29 15:01:43 +03:00
parent 72dfb9df11
commit cd02f482cd
4 changed files with 5 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 21 ለቀደሙት፣ 'አትግደል፣ የገደለ ይፈረድበታል' እንደ ተባለ ሰምታችኋል። \v 22 እኔ ግን፣ 'ወንድሙን የሚቆጣ ሁሉ ይፈረድበታል፣ ወንድሙን፣ 'አተ የማትረባ!' የሚለው የሸንጎ ፍርድ፣ 'ቂል' የሚለውም የገነመ እሳት ፍርድ ይፈረድበታል።
\v 21 ለቀደሙት፣ 'አትግደል፣ የገደለ ይፈረድበታል' እንደ ተባለ ሰምታችኋል። \v 22 እኔ ግን፣ 'ወንድሙን የሚቆጣ ሁሉ ይፈረድበታል፣ ወንድሙን፣ 'አተ የማትረባ!' የሚለው የሸንጎ ፍርድ፣ 'ቂል' የሚለውም የገነመ እሳት ፍርድ ይፈረድበታል።

View File

@ -1 +1 @@
\v 23 እንግዲህ መባህን በመሠዊያው ላይ ልታቀርብ ከሆነና ወንድምህ አንዳች ነገር በአንተ ላይ እንዳለው ካስታወስህ፣ \v 24 መባህን በመሠዊያው ፊት ትተህ ሂድ፣ በቅድሚያ ከወንድም ጋር ታረቅ፣ ከዚያም ተመልሰህ መጥተህ መባህን አቅርብ።
\v 23 እንግዲህ መባህን በመሠዊያው ላይ ልታቀርብ ከሆነና ወንድምህ አንዳች ነገር በአንተ ላይ እንዳለው ካስታወስህ፣ \v 24 መባህን በመሠዊያው ፊት ትተህ ሂድ፣ በቅድሚያ ከወንድም ጋር ታረቅ፣ ከዚያም ተመልሰህ መጥተህ መባህን አቅርብ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 25 ባላጋራህ ለዳኛው፣ ዳኛውም ለአሰሪው አሳልፎ እንዳይሰጥህና በወህኒ ውስት እንዳትጣል፣ ወደ ፍርድ ቤት ዐብረኸው እየሄድህ ሳለ ከሚከስስህ ባላጋራህ ጋር በፍጥነት ተስማማ። \v 26 እውነት እነግርሃለሁ፣ የመጨረሻዋን ሳንቲም እስክትከፍል ድረስ ከዚያ ፈጽሞ አትወጣም።
\v 25 ባላጋራህ ለዳኛው፣ ዳኛውም ለአሳሪው አሳልፎ እንዳይሰጥህና በወህኒ ውስጥ እንዳትጣል፣ ወደ ፍርድ ቤት ዐብረኸው እየሄድህ ሳለ ከሚከስስህ ባላጋራህ ጋር በፍጥነት ተስማማ። \v 26 እውነት እነግርሃለሁ፣ የመጨረሻዋን ሳንቲም እስክትከፍል ድረስ ከዚያ ፈጽሞ አትወጣም።

View File

@ -86,6 +86,8 @@
"05-15",
"05-17",
"05-19",
"05-21",
"05-23",
"06-01",
"06-03",
"06-05",