Thu Jun 29 2017 14:59:43 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-29 14:59:43 +03:00
parent c4436075ba
commit 72dfb9df11
4 changed files with 5 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 17 ሕግንና ነቢያትን ለመሻር የመጣሁ አይምሰላችሁ፤ የመጣሁት ልሽራቸው ሳይሆን ልፈጽማቸው ነው። \v 18 ምክንያቱም፣ ሰማይና ምድር እስኪያልፍ፣ ሁሉ እስኪፈጸምም ድረስ፣ ከሕግ እንዷ ፊደል ወይም ቅንጣት ከቶ አታልፍም ብዬ በእውት እነግራችኋለሁ።
\v 17 ሕግንና ነቢያትን ለመሻር የመጣሁ አይምሰላችሁ፤ የመጣሁት ልሽራቸው ሳይሆን ልፈጽማቸው ነው። \v 18 ምክንያቱም፣ ሰማይና ምድር እስኪያልፍ፣ ሁሉ እስኪፈጸምም ድረስ፣ ከሕግ እንዷ ፊደል ወይም ቅንጣት ከቶ አታልፍም ብዬ በእውት እነግራችኋለሁ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 19 እንግዲህ ከእነዚህ ትእዛዞች ትንሿን የሚሽርና ለሌሎችም እንዲሁ እንዲያደርጉ የሚያስተምር፣ በመንግሥተ ሰማይ ታናሽ ይባላል። የሚጠብቃቸውና የሚያስተምራቸው ግን በመንሥተ ሰማይ ታላቅ ይባላል። \v 20 ምክንያቱም፣ ጽድቃችሁ ከሕግ መምህራንና ከፈሪሳውያን ጽድቅ ልቆ ካልተገኘ መንግሥተ ሰማይ ከቶ አትገቡም እላችኋለሁ።

\v 21 ከቀደሙት፣ 'አትገደል፣ የገደለ ይፈረድበታል' እንደ ተባለ ሰምታችኋል። \v 22 እኔ ግን፣ 'ወንድሙን የሚቆጣ ሁሉ ይፈረድበታል፣ ወንድሙን፣ 'አተ የማትረባ!' የሚለው የሸንጎ ፍርድ፣ 'ቂል' የሚለውም የገሀነመ እሳት ፍርድ ይፈረድበታል።
\v 21 ለቀደሙት፣ 'አትግደል፣ የገደለ ይፈረድበታል' እንደ ተባለ ሰምታችኋል። \v 22 እኔ ግን፣ 'ወንድሙን የሚቆጣ ሁሉ ይፈረድበታል፣ ወንድሙን፣ 'አተ የማትረባ!' የሚለው የሸንጎ ፍርድ፣ 'ቂል' የሚለውም የገሀነመ እሳት ፍርድ ይፈረድበታል።

View File

@ -84,6 +84,8 @@
"05-11",
"05-13",
"05-15",
"05-17",
"05-19",
"06-01",
"06-03",
"06-05",