Tue Oct 10 2017 11:07:53 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-10 11:07:55 +03:00
parent 5886a3934a
commit ca8c67801d
4 changed files with 4 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\c 16 \v 1 ፈሪሳውያንና ሰዱቃውያንም መጥተው ከሰማይ ምልክት እንዲያሳያቸው በመጠየቅ ኢየሱስን ፈተኑት፡፡ \v 2 ነገር ግን ኢየሱስ መልሶ እንዲህ አላቸው፣ "በመሸ ጊዜ ሰማዩ ቀልቷልና ዝናብ አይኖርም ትላላችሁ" አላቸው፡፡
\c 16 \v 1 ፈሪሳውያንና ሰዱቃውያንም መጥተው ከሰማይ ምልክት እንዲያሳያቸው በመጠየቅ ኢየሱስን ፈተኑት፡፡ \v 2 ነገር ግን ኢየሱስ መልሶ እንዲህ አላቸው፣ "በመሸ ጊዜ ሰማዩ ቀልቷልና ዝናብ አይኖርም ትላላችሁ

View File

@ -1 +1 @@
\v 3 በነጋ ጊዜም፣ ‹ዛሬ ሰማዩ ስለ ጠቈረ ይዘንባል› ትላላችሁ፤ የዘመኑን ምልክት ግን መለየት አትችሉም፡፡ \v 4 ክፉና አመንዝራ ትውልድ ምልክት ይሻል፤ ነገር ግን ከነቢዩ ከዮናስ ምልክት በቀር ሌላ ምልክት አይሰጠውም፡፡ ከዚያም ኢየሱስ ትቶአቸው ሄደ፡፡
\v 3 በነጋ ጊዜም፣ ‹ዛሬ ሰማዩ ስለ ጠቈረ ይዘንባል› ትላላችሁ፤ የዘመኑን ምልክት ግን መለየት አትችሉም፡፡ \v 4 ክፉና አመንዝራ ትውልድ ምልክት ይሻል፤ ነገር ግን ከነቢዩ ከዮናስ ምልክት በቀር ሌላ ምልክት አይሰጠውም፡፡" ከዚያም ኢየሱስ ትቶአቸው ሄደ፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 5 ደቀ መዛሙርቱ ወደ ማዶ ተሻገሩ፤ እንጀራ መያዝን ግን ረሱ፡፡ \v 6 ኢየሱስ፣ ከፈሪሳውያንና ከሰዱቃውያን እርሾ ተጠንቀቁ፣ ተጠበቁም አላቸው፡፡ \v 7 ደቀ መዛሙርቱ፣ ‹‹እንጀራ ስላልያዝን ነው›› ብለው እርስ በርሳቸው ተነጋገሩ፡፡ \v 8 ኢየሱስ ይህን ዐውቆ፣ ‹‹እናንተ እምነተ ጎደሎዎች፣ እንጀራ ስላልያዝን ነው ብላችሁ ስለ ምን እርስ በርሳችሁ ትነጋገራላችሁ?
\v 5 ደቀ መዛሙርቱ ወደ ማዶ ተሻገሩ፤ እንጀራ መያዝን ግን ረሱ፡፡ \v 6 ኢየሱስ፣ ከፈሪሳውያንና ከሰዱቃውያን እርሾ ተጠንቀቁ፣ ተጠበቁም" አላቸው፡፡ \v 7 ደቀ መዛሙርቱ፣ ‹‹እንጀራ ስላልያዝን ነው›› ብለው እርስ በርሳቸው ተነጋገሩ፡፡ \v 8 ኢየሱስ ይህን ዐውቆ፣ ‹‹እናንተ እምነተ ጎደሎዎች፣ እንጀራ ስላልያዝን ነው ብላችሁ ስለ ምን እርስ በርሳችሁ ትነጋገራላችሁ?

View File

@ -257,8 +257,8 @@
"15-29",
"15-32",
"15-36",
"16-01",
"16-03",
"16-05",
"16-09",
"16-11",
"16-13",