Tue Oct 10 2017 11:05:53 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-10 11:05:55 +03:00
parent a938e2b368
commit 5886a3934a
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 36 ኢየሱስ ሰባቱን እንጀራና ዐሣዎቹን ይዞ ካመሰገነ በኋላ እንጀራውን ቈርሶ ለደቀ መዛሙርቱ ሰጣቸው፡፡ ደቀ መዛሙርቱም ለሕዝቡ ሰጧቸው፡፡ \v 37 ሕዝቡ ሁሉ በሉና ጠገቡ፡፡ ትርፍራፊውንም ሰበሰቡ፤ ትርፍራፊውም ሰባት ቅርጫት ሙሉ ነበር፡፡
\v 38 የበሉትም ከሴቶችና ከልጆች በቀር አራት ሺህ ወንዶች ነበሩ፡፡ \v 39 ከዚያም ኢየሱስ ሕዝቡን አሰናበተና ጀልባ ውስጥ ገብቶ መጌዶን ወደ ተባለ አገር ሄደ፡፡
\v 38 የበሉትም ከሴቶችና ከልጆች በቀር አራት ሺህ ወንዶች ነበሩ፡፡ \v 39 ከዚያም ኢየሱስ ሕዝቡን አሰናበተና በጀልባም ገብቶ መጌዶን ወደ ተባለ ክፍለ አገር ሄደ፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\c 16 \v 1 ፈሪሳውያንና ሰዱቃውያንም መጥተው ከሰማይ ምልክት እንዲያሳያቸው በመጠየቅ ኢየሱስን ፈተኑት፡፡ \v 2 ነገር ግን ኢየሱስ መልሶ እንዲህ አላቸው፣ ‹‹ሲመሽ ሰማዩ ቀልቷልና ዝናብ አይኖርም ትላላችሁ›› አላቸው፡፡
\c 16 \v 1 ፈሪሳውያንና ሰዱቃውያንም መጥተው ከሰማይ ምልክት እንዲያሳያቸው በመጠየቅ ኢየሱስን ፈተኑት፡፡ \v 2 ነገር ግን ኢየሱስ መልሶ እንዲህ አላቸው፣ "በመሸ ጊዜ ሰማዩ ቀልቷልና ዝናብ አይኖርም ትላላችሁ" አላቸው፡፡

View File

@ -256,7 +256,7 @@
"15-27",
"15-29",
"15-32",
"16-01",
"15-36",
"16-03",
"16-05",
"16-09",