Fri May 19 2017 09:10:00 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)
This commit is contained in:
parent
ee721a552e
commit
bd5d9682ba
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 17 እነርሱንም አልሰማም ቢል፣ ጕዳዩን ለቤተ ክርስቲያን ንገር፡፡ ቤተ ክርስቲያንን ደግሞ አልሰማም ቢል፣ እንደ አረመኔና እንደ ቀራጭ ቊጠረው፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 18 እውነት እላችኋለሁ፣ በምድር የምታስሩት ነገር ሁሉ በሰማይ የታሰረ ይሆናል፤ በምድር የምትፈቱትም ነገር ሁሉ በሰማይ የተፈታ ይሆናል፡፡ \v 19 በተጨማሪም እላችኋለሁ፣ ከእናንተ ሁለቱ በምድር ስለሚለምኑት ስለ ማንኛውም ነገር ቢስማሙ፣ በሰማይ ያለው አባቴ ያደርግላቸዋል፡፡ \v 20 ሁለት ወይም ሦስት በስሜ በሚሰበሰቡበት ቦታ እዚያ በመካከላቸው እገኛለሁና፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
21 ከዚያም ጴጥሮስ መጥቶ ኢየሱስን፣ ‹‹ጌታ ሆይ፣ ወንድሜ ቢበድለኝ ስንት ጊዜ ይቅር ልበለው? እስከ ሰባት ጊዜ ነውን?›› አለው፡፡ 22 ኢየሱስም፣ ‹‹ሰባ ጊዜ ሰባት እንጂ፣ ሰባት ጊዜ አልልህም›› አለው፡፡
|
|
@ -251,6 +251,7 @@
|
|||
"18-07",
|
||||
"18-10",
|
||||
"18-12",
|
||||
"18-15"
|
||||
"18-15",
|
||||
"18-18"
|
||||
]
|
||||
}
|
Loading…
Reference in New Issue