Tue Oct 17 2017 11:41:47 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-17 11:41:49 +03:00
parent a7f85ef42a
commit b85171519f
4 changed files with 4 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 27 የአገረ ገዢው ወታደሮች ኢየሱስን ወደ ገዢው ግቢ ወሰዱትና ወታደሮቹን ሁሉ ሰበሰቡ። \v 28 ልብሱን ገፍፈው ቀይ ልብስ አለበሱት። \v 29 ከዚያም የእሾኽ አክሊል ሠርተው በራሱ ላይ አደረጉ፣ በቀኝ እጁ በትር አስያዙት፤ በፊቱ ተንበርክከውም፣ “የአይሁድ ንጉሥ ሆይ፣ ሰላም ለአንተ ይሁን!” እያሉ አሾፉበት።
\v 27 የአገረ ገዢው ወታደሮች ኢየሱስን ወደ ገዢው ግቢ ወሰዱትና ወታደሮቹን ሁሉ ሰበሰቡ። \v 28 ልብሱን ገፍፈው ቀይ ልብስ አለበሱት። \v 29 ከዚያም የእሾኽ አክሊል ሠርተው በራሱ ላይ ደፉ፣ በቀኝ እጁ በትር አስያዙት፤ በፊቱ ተንበርክከውም፣ “የአይሁድ ንጉሥ ሆይ፣ ሰላም ለአንተ ይሁን!” እያሉ አሾፉበት።

View File

@ -1 +1 @@
\v 32 እየሄዱ እያለ ስምዖን የሚሉት የቀሬና ሰው አገኙ፤ መስቀሉን እንዲሸከም አስገደዱት። \v 33 ጎልጎታ ወደሚባል ቦታ መጡ፤ ትርጕሙም “የራስ ቅል” ማለት ነው። \v 34 ከሐሞት ጋር የተቀላቀለ ወይን ጠጅ ስጡት፤ እርሱ ግን ቀምሶ ሊጠጣው አልፈለገም።
\v 32 እንደወጡ ስምዖን የሚሉት የቀሬና ሰው አገኙ፤ መስቀሉን እንዲሸከም አስገደዱት። \v 33 ጎልጎታ ወደሚባል ቦታ መጡ፤ ትርጕሙም “የራስ ቅል” ማለት ነው። \v 34 ከሐሞት ጋር የተቀላቀለ የወይን ጠጅ ሰጡት፤ እርሱ ግን ቀምሶ ሊጠጣው አልፈለገም።

View File

@ -1 +1 @@
\v 35 ከሰቀሉት በኋላ ዕጣ እየተጣጣሉ ልብሶቹን ተከፋፈሉ፤ \v 36 ቁጭ ብለው ይጠብቁትም ጀመር። \v 37 ከራሱ በላይ፣ “ይህ የአይሁድ ንጉሥ ኢየሱስ ነው” የሚል የክስ ጽሕፈት አኖሩ።
\v 35 ዕጣ እየተጣጣሉ ልብሶቹን ተከፋፈሉ፤ \v 36 ቁጭ ብለው ይጠብቁትም ጀመር። \v 37 ከራሱ በላይ፣ “ይህ የአይሁድ ንጉሥ ኢየሱስ ነው” የሚል የክስ ጽሕፈት አኖሩ።

View File

@ -445,9 +445,9 @@
"27-20",
"27-23",
"27-25",
"27-27",
"27-30",
"27-32",
"27-35",
"27-38",
"27-41",
"27-43",