Tue Oct 17 2017 11:39:47 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-17 11:39:49 +03:00
parent a44cd0fc10
commit a7f85ef42a
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 27 የአገረ ገዢው ወታደሮች ኢየሱስን ወደ ገዢው ግቢ ወሰዱትና ወታደሮ ሁሉ ሰበሰቡ። \v 28 ልብሱን ገፍፈው ቀይ ልብስ አለበሱት። \v 29 የእሾኽ አክሊል ሠርተው ራሱ ላይ አደረጉ፣ በቀኝ እጁ በትር አስያዙት፤ በፊቱ ተንበርክከውም፣ “የአይሁድ ንጉሥ ሆይ፣ ሰላም ለአንተ ይሁን!” እያሉ አሾፉበት።
\v 27 የአገረ ገዢው ወታደሮች ኢየሱስን ወደ ገዢው ግቢ ወሰዱትና ወታደሮቹን ሁሉ ሰበሰቡ። \v 28 ልብሱን ገፍፈው ቀይ ልብስ አለበሱት። \v 29 ከዚያም የእሾኽ አክሊል ሠርተው ራሱ ላይ አደረጉ፣ በቀኝ እጁ በትር አስያዙት፤ በፊቱ ተንበርክከውም፣ “የአይሁድ ንጉሥ ሆይ፣ ሰላም ለአንተ ይሁን!” እያሉ አሾፉበት።