Thu Oct 12 2017 15:06:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-12 15:06:12 +03:00
parent bb4a6ff149
commit b661a44c9f
4 changed files with 6 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 25 ነገር ግን ኢየሱስ ወደ ራሱ ጠርቶ እንዲህ አላቸው፣ "የአሕዛብ አለቆች ሕዝባቸውን ጨነው ይገዛሉ፤ የበላዮቻቸውም ይሠለጥኑባቸዋል። \v 26 በእናንተ መካከል ግን እንዲህ መደረግ የለበትም። ይልቁንም፣ ከእናንተ መካከል ታላቅ ሊሆን የሚፈልግ ሁሉ አገልጋያችሁ ይሁን፤ \v 27 ከእናንተም ፊተኛ ሊሆን የሚፈልግ ሁሉ አገልጋያችሁ ይሁን። \v 28 የሰው ልጅ ሊያገለግል፣ ሕይወቱንም ለብዙዎች ቤዛ አድርጎ ሊሰጥ እንጂ፣ እንዲያገለግሉት አልመጣም።"

\v 29 ከኢያሪኮ እንደ ወጡ፣ ብዙ ሕዝብ ኢየሱስን ተከተሉት። \v 30 እነሆ፣ ሁለት ዐይነ ስውሮች በመንገድ ዳር ተቀምጠው ነበር፤ ኢየሱስ ሲያልፍ በሰሙ ጊዜ ጮ ብለው፣ "ጌታ ሆይ፣ የዳዊት ልጅ፣ ማረን" አሉ። \v 31 ሕዝቡ ግን ዝም እንዲሉ በመንገር ገሠጿቸው። ይሁን እንጂ፣ እነርሱ አብዝተው በመጮኽ፣ "ጌታ ሆይ፣ የዳዊት ልጅ ማረን" አሉ።

\c 21 \v 1 ኢየሱስና ደቀ መዛሙርቱ ወደ ኢየሩሳሌም ሲቀርቡ፣ በደብረ ዘይት ወዳለው ወደ ቤተፋጌ መጡ፤ \v 2 ከዚያም ኢየሱስ እንዲህ በማለት ሁለት ደቀ መዛሙርት ላከ “ወደሚቀጥለው መንደር ሂዱ፤ አህያም ከነውርንጫዋ ታስራ ታገኛላችሁ። ፈትታችሁ ወደ እኔ አምጧቸው፤ \v 3 ማንም ስለዚያ አንዳች ቢናገራችሁ፤ እርሱም ከእናንተ ጋር ፈጥኖ ይሰዳቸዋል።”
\c 21 \v 1 ኢየሱስና ደቀ መዛሙርቱ ወደ ኢየሩሳሌም እንደቀረቡ፣ በደብረ ዘይት ወዳለው ወደ ቤተ ፋጌ መጡ፤ \v 2 ከዚያም ኢየሱስ እንዲህ በማለት ሁለት ደቀ መዛሙርት ላከ “ወደሚቀጥለው መንደር ሂዱ፤ አህያም ከነውርንጫዋ ታስራ ታገኛላችሁ። ፈትታችሁ ወደ እኔ አምጧቸው፤ \v 3 ማንም ስለዚያ አንዳች ቢናገራችሁ፤ እርሱም ከእናንተ ጋር ፈጥኖ ይሰዳቸዋል።”

View File

@ -315,6 +315,9 @@
"20-17",
"20-20",
"20-22",
"20-25",
"20-29",
"20-32",
"23-01",
"23-04",
"23-06",