Thu Oct 12 2017 15:04:10 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-12 15:04:12 +03:00
parent b949fd3195
commit bb4a6ff149
3 changed files with 3 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 22 ኢየሱስ ግን መልሶ፣ "የምትለምኑትን አታውቁም። እኔ የምጠጣውን ጽዋ መጠጣት ትችላላችሁን?" አለ። እነርሱ፣ "እንችላለን" አሉት። \v 23 ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፤ "በርግጥ ጽዋዬን ትጠጣላችሁ። በቀኜና በግራዬ መቀመጥን የምሰጥ ግን እኔ አይደለሁም፤ ነገር ግን በአባቴ ለተዘጋጀላቸው ለእነርሱ ነው።" \v 24 ሌሎቹ ዐሥሩ ደቀ መዛሙርት ይህን በሰሙ ጊዜ፣ በሁለቱ ወንድማማች ላይ ተጡ።

\v 25 ነገር ግን ኢየሱስ ወደ ራሱ ጠርቶ እንዲህ አላቸው "የአሕዛብ አለቆች ሕዝባቸውን ጨቁነው ይገዛሉ፤ የበላዮቻቸውም ይሠለጥኑባቸዋል። \v 26 በእናንተ መካከል ግን እንዲህ መደረግ የለበትም። ይልቁንም፣ ከእናንተ መካከል ታላቅ ሊሆን የሚፈልግ ሁሉ አገልጋያችሁ ይሁን፤ \v 27 ከእናንተም ፊተኛ ሊሆን የሚፈልግ ሁሉ አገልጋያችሁ ይሁን። \v 28 የሰው ልጅ ሊያገለግል፣ ሕይወቱንም ለብዙዎች ቤዛ አድርጎ ሊሰጥ እንጂ፣ እንዲያገለግሉት አልመጣም።"

@ -314,6 +314,7 @@
"20-15",
"20-17",
"20-20",
"20-22",
"23-01",
"23-04",
"23-06",