Thu Oct 12 2017 15:08:10 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-12 15:08:12 +03:00
parent b661a44c9f
commit 91edab370f
5 changed files with 11 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\c 21 \v 1 ኢየሱስና ደቀ መዛሙርቱ ወደ ኢየሩሳሌም እንደቀረቡ፣ በደብረ ዘይት ወዳለው ወደ ቤተ ፋጌ መጡ፤ \v 2 ከዚያም ኢየሱስ እንዲህ በማለት ሁለት ደቀ መዛሙርት ላከ፤ “ወደሚቀጥለው መንደር ሂዱ፤ አህያም ከነውርንጫዋ ታስራ ታገኛላችሁ። ፈትታችሁ ወደ እኔ አምጧቸው፤ \v 3 ማንም ስለዚያ አንዳች ቢናገራችሁ እርሱም ከእናንተ ጋር ፈጥኖ ይሰዳቸዋል።”

@ -1 +1,4 @@
\v 4 ይህ የሆነው፣ \v 5 “እነሆ፣ ንጉሥሽ ትሑት ሆኖ በአህያና በውርንጫዋ ላይ ተቀምጦ ወደ አንቺ ይመጣል ብላችሁ ለጽዮን ልጅ ንገሯት” ተብሎ በነብዩ የተተነበየው ይፈጸም ዘንድ ነው።
\v 4 ይህ የሆነው፣
\v 5 “እነሆ፣ ንጉሥሽ ትሑት ሆኖ
በአህያና በውርንጫዋ ላይ ተቀምጦ ወደ አንቺ ይመጣል ብላችሁ ለጽዮን ልጅ ንገሯት”
ተብሎ በነቢዩ የተተነበየው ይፈጸም ዘንድ ነው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 6 ከዚያም ደቀ መዛሙርቱ ሄደው ልክ ኢየሱስ እንዳዘዛቸው አደረጉ። \v 7 አህያይቱንና ውርንጫዋን አመጡ፤ ልብሳቸውንም አደረጉባቸውና ኢየሱስ ተቀመጠባቸው። \v 8 ከሕዝቡ አብዛኞቹ ልብሳቸውን በመንገድ ላይ አነጠፉ፣ ሌሎችም የዘንባባ ዝንጣፊ እየረጡ በመንገድ ላይ አደረጉ።
\v 6 ከዚያም ደቀ መዛሙርቱ ሄደው ልክ ኢየሱስ እንዳዘዛቸው አደረጉ። \v 7 አህያይቱንና ውርንጫዋን አመጡ፤ ልብሳቸውንም አደረጉባቸውና ኢየሱስ ተቀመጠባቸው። \v 8 ከሕዝቡ አብዛኞቹ ልብሳቸውን በመንገድ ላይ አነጠፉ፣ ሌሎችም የዘንባባ ዝንጣፊ እየረጡ በመንገድ ላይ አደረጉ።

View File

@ -1 +1,2 @@
\v 9 ከኢየሱስ ፊት ይሄዱ የነበሩትና የተከተሉትም ሕዝብ፣ “ሆሣዕና ለዳዊት ልጅ በጌታ ስም የሚመጣ እርሱ የተባረከ ነው። ሆሣዕና በአርያም ይሁን!” በማለት ጮኹ። \v 10 ኢየሱስ ወደ ኢየሩሳሌም በመጣ ጊዜ ከተማይቱ በሞላ ታወከችና፣ “ይህ ማን ነው?” አለች። \v 11 ሕዝቡ፣ “ይህ ከገሊላ ናዝሬት የሆነው ነቢይ ኢየሱስ ነው” ብለው መለሱ።
\v 9 ከኢየሱስ ፊት ይሄዱ የነበሩትና የተከተሉትም ሕዝብ፣
“ሆሣዕና ለዳዊት ልጅ በጌታ ስም የሚመጣ እርሱ የተባረከ ነው። ሆሣዕና በአርያም ይሁን!” በማለት ጮኹ። \v 10 ኢየሱስ ወደ ኢየሩሳሌም በመጣ ጊዜ ከተማይቱ በሞላ ታወከችና፣ “ይህ ማን ነው?” አለች። \v 11 ሕዝቡ፣ “ይህ ከገሊላ ናዝሬት የሆነው ነቢይ ኢየሱስ ነው” ብለው መለሱ።

View File

@ -318,6 +318,9 @@
"20-25",
"20-29",
"20-32",
"21-01",
"21-04",
"21-06",
"23-01",
"23-04",
"23-06",