Tue Sep 26 2017 09:39:14 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-09-26 09:39:16 +03:00
parent 690b4e5ec1
commit 8c49ef30db
3 changed files with 4 additions and 6 deletions

View File

@ -1,5 +1,3 @@
\v 18 ኢየሱስም በዙሪያው ያሉትን ሕዝብ ባየ ጊዜ፣ ወደ ገሊላ ባሕር ማዶ እንዲሻገሩ አዘዘ።
\v 19 ከዚያም አንድ ጸሐፊ ወደ እርሱ ቀርቦ፣ “መምህር ሆይ፣ ወደምትሄድበት ሁሉ እከተልሃለሁ” አለው።
\v 20 ኢየሱስም ''ቀበሮዎች ጉጓድ የሰማይ ወፎችም ጎጆዎች
አሏቸው። የሰው ልጅ ግን ራሱን የሚያሳርፍበት ምንም ስፍራ
የለውም''አለው።
\v 20 ኢየሱስም ''ቀበሮዎች ጉድጓድ የሰማይ ወፎችም ጎጆዎች አሏቸው። የሰው ልጅ ግን ራሱን የሚያሳርፍበት ምንም ስፍራ የለውም''አለው።

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 21 ሌላኛው ደቀመዝሙር ''ጌታ! በመጀመሪያ እንድሄድና አባቴን እንድቀብር ፍቀድልኝ አለው።''
\v 22 ኢየሱስ ግን “ተከተለኝ ሙታናችውን እንዲቀብሩ ሙታንን ተውአቸው” አለው።
\v 21 ከደቀመዛሙርቱም ሌላው፣ ''ጌታ ሆይ፣ በመጀመሪያ እንድሄድና አባቴን እንድቀብር ፍቀድልኝ አለው።''
\v 22 ኢየሱስ ግን፣ “ተከተለኝ፣ ሙታናቸውን እንዲቀብሩ ሙታንን ተዋቸው” አለው።

View File

@ -131,7 +131,7 @@
"08-11",
"08-14",
"08-16",
"08-21",
"08-18",
"08-23",
"08-26",
"08-28",