Tue Sep 26 2017 09:37:14 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-09-26 09:37:16 +03:00
parent aa40091471
commit 690b4e5ec1
3 changed files with 5 additions and 8 deletions

View File

@ -1,4 +1,3 @@
\v 16 በመሸ ጊዜ፣ ሕዝቡ አጋንንት የያዙአቸውን ብዙዎችን ወደ ኢየሱስ
አመጡ፣ እርሱም በቃሉ፣ መናፍስቱን አስወጣቸው፤ ታመው የነበሩትንም ሁሉ ፈወሳቸው።
\v 17 በዚህ ዐይነት፣ በነቢዩ ኢሳይያስ፣ “እርሱ ሕመማችንን ተቀበለ
ደዌዎቻችንን ተሸከመ” ተብሎ የተነገረው ተፈፀመ።
\v 17 በዚህ ዐይነት፣ በነቢዩ ኢሳይያስ፣ “እርሱ ሕመማችንን ተቀበለ ደዌዎቻችንን ተሸከመ” ተብሎ የተነገረው ተፈጸመ።

View File

@ -1,7 +1,5 @@
\v 18 በዙሪያው ያሉትን ሕዝብ ተመልክቶ፥ ወደ ገሊላ
ባሕር ማዶ እንዲሻገሩ አዘዘ።
\v 19 ከዚያም አንድ ጸሐፊ ወደ እርሱ ቀርቦ “መምህር!
ወደምትሄድበት ሁሉ እከተለሃለሁ” አለው።
\v 20 ኢየሱስም ''ቀበሮዎች ጉርጓድ የሰማይ ወፎችም ጎጆዎች
\v 18 ኢየሱስም በዙሪያው ያሉትን ሕዝብ ባየ ጊዜ፣ ወደ ገሊላ ባሕር ማዶ እንዲሻገሩ አዘዘ።
\v 19 ከዚያም አንድ ጸሐፊ ወደ እርሱ ቀርቦ፣ “መምህር ሆይ፣ ወደምትሄድበት ሁሉ እከተልሃለሁ” አለው።
\v 20 ኢየሱስም ''ቀበሮዎች ጉጓድ የሰማይ ወፎችም ጎጆዎች
አሏቸው። የሰው ልጅ ግን ራሱን የሚያሳርፍበት ምንም ስፍራ
የለውም''አለው።

View File

@ -130,7 +130,7 @@
"08-08",
"08-11",
"08-14",
"08-18",
"08-16",
"08-21",
"08-23",
"08-26",