Thu Oct 12 2017 16:04:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-12 16:04:14 +03:00
parent 90a3cafec7
commit 8bc4349f1a
3 changed files with 4 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 15 ከዚያም ፈሪሳውያን ሄደው ኢየሱስን እንዴት በንግግሩ ማጥመድ እንደሚችሉ ዕቅድ አወጡ፡፡ \v 16 ከዚያም ከሄሮድስ ሰዎች ጋር ደቀ መዛሙርታቸውን ወደ እርሱ ላኩ፡፡ ኢየሱስንም እንዲህ አሉት፤ "መምህር! አንተ በእውነት የእግዚአብሔርን መንገድ የምታስተምር እውነተኛ ሰው መሆንህን እናውቃለን፤ ሰውን በመፍራት ሳብህን አትለውጥም፤ በሰዎች መካከል አድልዎ አታደርግም፡፡ \v 17 እስቲ ንገረን ምን ታስባለህ? ለቄሳር ግብር መስጠት ተገቢ ወይስ አይደለም?
\v 15 ከዚያም ፈሪሳውያን ሄደው ኢየሱስን እንዴት በንግግሩ ማጥመድ እንደሚችሉ ዕቅድ አወጡ፡፡ \v 16 ከዚያም ከሄሮድስ ሰዎች ጋር ደቀ መዛሙርታቸውን ወደ እርሱ ላኩ፡፡ ኢየሱስንም እንዲህ አሉት፤ "መምህር ሆይ፣ አንተ በእውነት የእግዚአብሔርን መንገድ የምታስተምር እውነተኛ ሰው መሆንህን እናውቃለን፤ ሰውን በመፍራት ሳብህን አትለውጥም፤ በሰዎች መካከል አድልዎ አታደርግም፡፡ \v 17 እስቲ ንገረን ምን ይመስልሃል? ለቄሳር ግብር መስጠት ተገቢ ነው ወይስ አይደለም?"

View File

@ -1 +1 @@
\v 18 ኢየሱስ ግን ተንኰላቸውን አውቆ እንዲህ አላቸው፤ እናንት ግብዞች የምትፈትኑኝ ለምንድን ነው? \v 19 እስቲ የግብሩን ገንዘብ አሳዩኝ አላቸው፡፡ እነርሱም ዲናሩን አመጡለት፡፡
\v 18 ኢየሱስ ግን ተንኰላቸውን ዐውቆ እንዲህ አላቸው፤ "እናንት ግብዞች የምትፈትኑኝ ለምንድን ነው? \v 19 እስቲ የግብሩን ገንዘብ አሳዩኝ" አላቸው፡፡ እነርሱም ዲናሩን አመጡለት፡፡

View File

@ -343,6 +343,8 @@
"22-08",
"22-11",
"22-13",
"22-15",
"22-18",
"23-01",
"23-04",
"23-06",