Thu Oct 12 2017 16:02:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-12 16:02:12 +03:00
parent 5386391b88
commit 90a3cafec7
3 changed files with 4 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 13 ከዚያም ንጉሡ ለአገልጋዮቹ እንዲህ አላቸው፣ ‹‹እጅና እግሩን አስራችሁ ለቅሶና ጥርስ ማፋጨት ወዳለበት በውጭ ወዳለው ጨለማ አውጥታችሁ ጣሉት፡፡ \v 14 የተጠሩት ብዙዎች የተመረጡት ግን ጥቂቶች ናቸው፡፡››
\v 13 ከዚያም ንጉሡ ለአገልጋዮቹ እንዲህ አላቸው፤ እጅና እግሩን አስራችሁ ልቅሶና ጥርስ ማፋጨት ወዳለበት በውጭ ወዳለው ጨለማ አውጥታችሁ ጣሉት፡፡' \v 14 የተጠሩ ብዙዎች የተመረጡ ግን ጥቂቶች ናቸው፡፡"

View File

@ -1 +1 @@
\v 15 ከዚያም ፈሪሳውያን ሄደው ኢየሱስን እንዴት በንግግሩ ማጥመድ እንደሚችሉ ዕቅድ አወጡ፡፡ \v 16 ከዚያም ከሄሮድስ ሰዎች ጋር ደቀ መዛሙርቶቻቸውን ወደ እርሱ ላኩ፡፡ ኢየሱስንም እንዲህ አሉት፣ መምህር! አንተ በእውነት የእግዚአብሔርን መንገድ የምታስተምር እውነተኛ ሰው መሆንህን እናውቃለን፤ ሰውን በመፍራት ሐሳብህን አትለውጥም፤ በሰዎች መካከል አድልዎ አታደርግም፡፡ \v 17 እስቲ ንገረን ምን ታስባለህ? ለቄሳር ግብር መስጠት ተገቢ ወይስ አይደለም?
\v 15 ከዚያም ፈሪሳውያን ሄደው ኢየሱስን እንዴት በንግግሩ ማጥመድ እንደሚችሉ ዕቅድ አወጡ፡፡ \v 16 ከዚያም ከሄሮድስ ሰዎች ጋር ደቀ መዛሙርታቸውን ወደ እርሱ ላኩ፡፡ ኢየሱስንም እንዲህ አሉት፤ "መምህር! አንተ በእውነት የእግዚአብሔርን መንገድ የምታስተምር እውነተኛ ሰው መሆንህን እናውቃለን፤ ሰውን በመፍራት ሐሳብህን አትለውጥም፤ በሰዎች መካከል አድልዎ አታደርግም፡፡ \v 17 እስቲ ንገረን ምን ታስባለህ? ለቄሳር ግብር መስጠት ተገቢ ወይስ አይደለም?

View File

@ -341,6 +341,8 @@
"22-04",
"22-05",
"22-08",
"22-11",
"22-13",
"23-01",
"23-04",
"23-06",