Fri Jun 30 2017 09:05:04 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-30 09:05:05 +03:00
parent 9bbfc77a4c
commit 8795882e32
5 changed files with 10 additions and 10 deletions

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 21 ወንድም ወንድሙን፣ አባትም ልጁን፣ ለሞትአሳልፎ ይሰጣል፤ ልጆችም በወላጆቻቸው ላይ ተነሥተው ያስገድሏቸዋል።
\v 22 ከስሜ የተነሣ በሰው ሁሉ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ፤ ነገር ግን ማንም እስከመጨረሻ የሚጸና እሱ ይድናል።
\v 23 በዚች ከተማ ውስጥ ሲያሳድዷችሁ ወደሚቀጥለው ከተማ ሽሹ።እውነቱን ልንገራችሁ! የሰው ልጅ ከመምጣቱ በፊት ፣የእስራኤልን ከተሞች አታዳርሱም።
\v 22 ከስሜ የተነሣ በሰው ሁሉ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ፤ ነገር ግን ማንም እስከመጨረሻ የሚጸና እሱ ይድናል።
\v 23 በዚች ከተማ ውስጥ ሲያሳድዷችሁ ወደሚቀጥለው ከተማ ሽሹ። እውነቱን ልንገራችሁ! የሰው ልጅ ከመምጣቱ በፊት፣ የእስራኤልን ከተሞች አታዳርሱም።

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 24 ደቀመዝሙር ከመምህሩ አይበልጥም ፤ወይም አገልጋይ ከጌታው በላይ አይደለም።
\v 25 ለደቀመዝሙር ልክ እንደመምህሩ፣ ለአገልጋይም ልክ እንደ ጌታው መሆን ይበቃዋል።
\v 24 ደቀ መዝሙር ከመምህሩ አይበልጥም፤ ወይም አገልጋይ ከጌታው በላይ አይደለም።
\v 25 ለደቀ መዝሙር ልክ እንደ መምህሩ፣ ለአገልጋይም ልክ እንደ ጌታው መሆን ይበቃዋል።

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 26 እንግዲህ አትፍሯቸው፤ የማይገለጥ የተሰወረ፣የማይታወቅ የተደበቀ ምንም የለም
\v 27 በጨለማ የምነግራችሁን በብርሃን፣በሹክሹክታ የምትሰሙትንም በአደባባይ ተናገሩት፡፡
\v 26 እንግዲህ አትፍሯቸው፤ የማይገለጥ የተሰወረ፣ የማይታወቅ የተደበቀ ምንም የለም።
\v 27 በጨለማ የምነግራችሁን በብርሃን፣ በሹክሹክታ የምትሰሙትንም በአደባባይ ተናገሩት፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 28 ሥጋን እንጂ ነፍስን መግደል የማይችሉትን አትፍሩ፤ ከዚያ ይልቅ ነፍስንም ፣ሥጋንም በገሃነም ሊያጠፋ የሚችለውን ፍሩ፡፡
\v 28 ሥጋን እንጂ ነፍስን መግደል የማይችሉትን አትፍሩ፤ ከዚያ ይልቅ ነፍስንም፣ ሥጋንም በገሃነም ሊያጠፋ የሚችለውን ፍሩ፡፡
\v 29 ሁለት ድንቢጦች በትንሽ ሳንቲም ይሸጡ የለምን? ሆኖም አንዷም ብትሆን አባታችሁ ሳያውቅ በመሬት ላይ አትወድቅም፡፡
\v 30 የናንተ ግን የራሳችሁ ጸጉር እንኳን ሳይቀር የተቆጠረ ነው፡፡
\v 31 ስለዚህ አትፍሩ፤ከብዙ ድንቢጦች የበለጠ ዋጋ አላችሁ፡፡
\v 30 የናንተ ግን የራሳችሁ ጸጉር እንኳን ሳይቀር የተቆጠረ ነው፡፡
\v 31 ስለዚህ አትፍሩ፤ ከብዙ ድንቢጦች የበለጠ ዋጋ አላችሁ፡፡

View File

@ -162,9 +162,9 @@
"10-14",
"10-16",
"10-19",
"10-21",
"10-24",
"10-26",
"10-28",
"10-32",
"10-34",
"10-37",