Fri Jun 30 2017 09:03:04 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-30 09:03:05 +03:00
parent 5041641da6
commit 9bbfc77a4c
6 changed files with 6 additions and 7 deletions

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 11 ወደ የትኛውም ከተማ ወይም መንደር ስትገቡ፣በዚያ ተገቢ የሆነው ሰው ማን እንደሆን እወቁ፤ ለቃችሁ እስከምትሄዱ ድረስ በዚያው ቆዩ።
\v 11 ወደ የትኛውም ከተማ ወይም መንደር ስትገቡ፣ በዚያ ተገቢ የሆነው ሰው ማን እንደሆን እወቁ፤ ለቃችሁ እስከምትሄዱ ድረስ በዚያው ቆዩ።
\v 12 ወደ ቤት ስትገቡ፣ ሰላምታ ስጡ።
\v 13 ቤቱ የሚገባው ከሆነ ሰላማችሁ ይደርሰዋል፤ የማይገባው ከሆነ ግን ሰላማችሁ ይመለስላችኋል።

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 14 እናንተን የማይቀበላችሁን፣ወይም ቃላችሁን የማይሰማውን በተመለከት ግን፣ከዚያ ቤት ወይም ከተማ ስትወጡ የእግራችሁን አፈር አራግፉ።
\v 14 እናንተን የማይቀበላችሁን፣ ወይም ቃላችሁን የማይሰማውን በተመለከት ግን፣ ከዚያ ቤት ወይም ከተማ ስትወጡ የእግራችሁን አፈር አራግፉ።
\v 15 እውነት ልንገራችሁ! በፍርድ ቀን ከዚያች ከተማ ይልቅ ፍርዱ ለሰዶምና ለገሞራ ይቀልላቸዋል።

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 16 እንግዲህ ፣እንደ በጎች በተኩላዎች መካከል እልካችኋለሁ።ስለዚህ ፣እንደ እባብ ብልህ እንደ ርግብም የዋሆች ሁኑ።
\v 16 እንግዲህ፣ እንደ በጎች በተኩላዎች መካከል እልካችኋለሁ። ስለዚህ፣ እንደ እባብ ብልህ እንደ ርግብም የዋሆች ሁኑ።
\v 17 እንግዲህ ከሰዎች ተጠበቁ፣ ወደ ፍርድ ሸንጎ ያቅርባችኋል፣ በምኩራባቸውም ይገርፏችኋል።
\v 18 ለእነርሱና ለአሕዛብ ምስክር እንዲሆን፣ በእኔም ምክንያት ወደ ገዥዎችና ነገሥታት ፊት ትቀርባላችሁ።

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 19 ለፍርድም ሲያቅርቧችሁ ፣በዚያች ሰዓት የምትናገሩት ስለሚሰጣችሁ፣ ምን ወይም እንእዴት እንደምትናገሩ አትጨነቁ።
\v 19 ለፍርድም ሲያቅርቧችሁ፣ በዚያች ሰዓት የምትናገሩት ስለሚሰጣችሁ፣ ምን ወይም እንእዴት እንደምትናገሩ አትጨነቁ።
\v 20 የምትናገሩት እናንተ አይደላችሁም፤ ነገር ግን በእናንት ውስጥ የሚናገረው የአባታችሁ መንፈስ ነው።

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 21 ወንድም ወንድሙን፣ አባትም ልጁን ፣ለሞትአሳልፎ ይሰጣል፤ ልጆችም በወላጆቻቸው ላይ ተነሥተው ያስገድሏቸዋል።
\v 22 ከስሜ የተነሣ በሰው ሁሉ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ፤ ነገር ግን ማንም እስከመጨረሻ የሚጸና እሱ ይድናል።
\v 21 ወንድም ወንድሙን፣ አባትም ልጁን፣ ለሞትአሳልፎ ይሰጣል፤ ልጆችም በወላጆቻቸው ላይ ተነሥተው ያስገድሏቸዋል።
\v 22 ከስሜ የተነሣ በሰው ሁሉ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ፤ ነገር ግን ማንም እስከመጨረሻ የሚጸና እሱ ይድናል።
\v 23 በዚች ከተማ ውስጥ ሲያሳድዷችሁ ወደሚቀጥለው ከተማ ሽሹ።እውነቱን ልንገራችሁ! የሰው ልጅ ከመምጣቱ በፊት ፣የእስራኤልን ከተሞች አታዳርሱም።

View File

@ -162,7 +162,6 @@
"10-14",
"10-16",
"10-19",
"10-21",
"10-24",
"10-26",
"10-28",