Wed Jul 05 2017 15:42:27 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-07-05 15:42:28 +03:00
parent 2ee0395307
commit 70bbf422fc
3 changed files with 6 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 62 በሚቀጥለው ቀን ከዝግጅት በኋላ የካህናት አለቆቹና ፈሪሳውያን በአንድነት ከጲላጦስ ጋር ስብሰባ አደረጉ። \v 63 እንዲህም አሉ፣”ጌታው፣ ያ አሳሳች በሕይወት በነበረ ጊዜ፣ ከሦስት ቀን በኋላ እነሣለሁ” ብሎ እንደ ነበር ትዝ አለን። \v 64 ስለሆነም፣ እስከ ሦስተኛው ቀን ደረሰ መቃብሩ በጥንቃቄ እንዲጠበቅ እዘዝ፤ አለበለዚያ ግን፣ ደቀ መዛሙርቱ መጥተው ሥጋውን ይሰርቁና ለሕዝቡ፣ ‘ከሞት ተነሣ’ ይላሉ፤ የኋላው ስሕተት ከመጀመሪያው የከፋ ይሆናል” አሉት።
\v 62 በሚቀጥለው ቀን ከዝግጅት በኋላ የካህናት አለቆቹና ፈሪሳውያን በአንድነት ከጲላጦስ ጋር ተሰበሰቡ። \v 63 እንዲህም አሉ፣”ጌታው፣ ያ አሳሳች በሕይወት በነበረ ጊዜ፣ ከሦስት ቀን በኋላ እነሣለሁ” ብሎ እንደ ነበር ትዝ አለን። \v 64 ስለሆነም፣ እስከ ሦስተኛው ቀን ደረሰ መቃብሩ በጥንቃቄ እንዲጠበቅ እዘዝ፤ አለበለዚያ ግን፣ ደቀ መዛሙርቱ መጥተው ሥጋውን ይሰርቁና ለሕዝቡ፣ ‘ከሞት ተነሣ’ ይላሉ፤ የኋላው ስሕተት ከመጀመሪያው የከፋ ይሆናል” አሉት።

View File

@ -1 +1 @@
\v 65 ጲላጦስም፣ “ጠባቂ ወስዳችሁ፣ ሚቻላችሁን ያህል በጥንቃቄ እንዲጠበቅ አድርጉ” አላቸው። \v 66 ስለዚህ ሄደው መቃብሩ በጥንቃቄ እንዲጠበቅ አደረጉ፤ ድንጋዩን አተሙ፤ ጠባቂ አደረጉ
\v 65 ጲላጦስም፣ “ጠባቂ ወስዳችሁ፣ ሚቻላችሁን ያህል በጥንቃቄ እንዲጠበቅ አድርጉ” አላቸው። \v 66 ስለዚህ ሄደው መቃብሩ በጥንቃቄ እንዲጠበቅ አደረጉ፤ ድንጋዩን አተሙ፤ ጠባቂ አኖሩ

View File

@ -461,6 +461,9 @@
"27-51",
"27-54",
"27-57",
"27-62"
"27-59",
"27-62",
"27-65",
"28-01"
]
}