Wed Jul 05 2017 15:40:27 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-07-05 15:40:28 +03:00
parent fb6619419f
commit 2ee0395307
5 changed files with 4 additions and 5 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 48 ወዲያውኑ ከእነርሱ አንዱ ሮጦ ሄደና ስፖንጁን የኮመጠጠ ወይን ጠጅ ውስጥ ነክሮ በሸንበቆ በትር አድርጎ እንዲጠጣ ሰጠው። \v 49 4የተቀሩትም፣”እስቲ ተዉት ኤልያስ መጥቶ ሲያድነው እናያለን” አሉ። \v 50 ያኔ ኢየሱስ በድጋሚ በታላቅ ድምፅ ጮ መንፈሱን ሰጠ።
\v 48 ወዲያውኑ ከእነርሱ አንዱ ሮጦ ሄደና ስፖንጁን የኮመጠጠ ወይን ጠጅ ውስጥ ነክሮ በሸንበቆ በትር አድርጎ እንዲጠጣ ሰጠው። \v 49 4የተቀሩትም፣”እስቲ ተዉት ኤልያስ መጥቶ ሲያድነው እናያለን” አሉ። \v 50 ያኔ ኢየሱስ በድጋሚ በታላቅ ድምፅ ጮ መንፈሱን ሰጠ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 54 የመቶ አለቃውና ኢየሱስን ይጠብቁ የነበሩ ሰዎች የምድር መናወጡንና የሆኑትን ነገሮች ሲያዩ በጣም ፈርተው፣”በእውነት ይህ የእግዚአብሔር ልጅ ነው” አሉ። \v 55 እርሱን ለመርዳት ከገሊላ ጀምሮ ኢየሱስን ተከትለው የነበሩ ብዙ ሴቶች በሩቅ ሆነው ይመለከቱ ነበር። \v 56 ማርያም መግደላዊት፣ የያዕቆብና የዮሴፍ እናት ማርያም እንዲሁም የዘብዲዎስ ልጆች እናት ክችእነርሱ ጋር ነበሩ።
\v 54 የመቶ አለቃውና ኢየሱስን ይጠብቁ የነበሩ ሰዎች የምድር መናወጡንና የሆኑትን ነገሮች ሲያዩ በጣም ፈርተው፣”በእውነት ይህ የእግዚአብሔር ልጅ ነው” አሉ። \v 55 እርሱን ለመርዳት ከገሊላ ጀምሮ ኢየሱስን ተከትለው የነበሩ ብዙ ሴቶች በሩቅ ሆነው ይመለከቱ ነበር። \v 56 ማርያም መግደላዊት፣ የያዕቆብና የዮሴፍ እናት ማርያም እንዲሁም የዘብዲዎስ ልጆች እናት እነርሱ ጋር ነበሩ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 57 ምሽት ላይ ዮሴፍ የሚሉት አንድ ሀብታም ሰው ከአርማትያስ መጣ፤ እርሱ ራሱ የኢየሱስ ደቀ መዝሙር ነበር። \v 58 ወደ ጲላጦስ መጥቶ የኢየሱስን ሥጋ እንዲሰጠው ጠየቀ። ጲላጦስም እንዲሰጠው አዘዘ።
\v 57 ምሽት ላይ ዮሴፍ የሚሉት አንድ ሀብታም ሰው ከአርማትያስ መጣ፤ እርሱ ራሱ የኢየሱስ ደቀ መዝሙር ነበር። \v 58 ወደ ጲላጦስ መጥቶ የኢየሱስን አስከሬን እንዲሰጠው ጠየቀ። ጲላጦስም እንዲሰጠው አዘዘ።

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 59 ዮሴፍ ሥጋውን ወስዶ፤ በንጹሕ ናይለን ጨርቅ ጠቀለለውና \v 60 ለራሱ ከዐለት በሠራው መቃብር ውስጥ አኖረው። ከዚያም ትልቅ ድንጋይ አንከባልሎ መቃብሩ ደጃፍ ላይ አድርጎ ሄደ።
\v 59 ዮሴፍ አስከሬኑን ወስዶ፤ በንጹሕ ናይለን ጨርቅ ጠቀለለውና \v 60 ለራሱ ከዐለት በሠራው መቃብር ውስጥ አኖረው። ከዚያም ትልቅ ድንጋይ አንከባልሎ መቃብሩ ደጃፍ ላይ አድርጎ ሄደ።
\v 61 ማርያም መግደላዊትና ሌላዋ ማርያም መቃብሩ ፊት ለፊት ተቀምጠው በዚያ ነበሩ።

View File

@ -461,7 +461,6 @@
"27-51",
"27-54",
"27-57",
"27-59",
"27-62"
]
}