Tue Oct 17 2017 10:15:47 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-17 10:15:49 +03:00
parent e592bc3009
commit 6896da4ff5
4 changed files with 4 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 69 በዚህ ጊዜ ጴጥሮስ እደጅ ግቢው ውስጥ ተቀምጦ ነበር፤ አንዲት አገልጋይ ልጅ ወደ እርሱ መጥታ፣ "አንተም ደግሞ ከገሊላው ኢየሱስ ጋር ነበርህ" አለችው፡፡ \v 70 እርሱ ግን፣ "ምን እየተናገርሽ እንደ ሆነ አላውቅም በማለት በሁሉም ፊት ካደ፡፡
\v 69 በዚህ ጊዜ ጴጥሮስ እደጅ ግቢው ውስጥ ተቀምጦ ነበር፤ አንዲት አገልጋይ ልጅ ወደ እርሱ መጥታ፣ "አንተም ደግሞ ከገሊላው ኢየሱስ ጋር ነበርህ" አለችው፡፡ \v 70 እርሱ ግን፣ "ምን እየተናገርሽ እንደ ሆነ አላውቅም" በማለት በሁሉም ፊት ካደ፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 71 ከግቢው ወደሚያስወጣው በር እየሄደ እያለ፣ ሌላ አገልጋይ ልጅ አየችውና እዚያ ለነበሩት፣ ‹‹ይህኛውም ሰውየ ከናዝሬቱ ኢየሱስ ጋር ነበረ›› አለች፡፡ \v 72 እርሱም፣ ‹‹ሰውየውን አላውቀወም›› በማለት በመሐላ ጭምር በድጋሚ ካደ፡፡
\v 71 ከግቢው ወደሚያስወጣው በር እየሄደ እያለ፣ ሌላ አገልጋይ ልጅ አየችውና እዚያ ለነበሩት፣ "ይህኛውም ሰውየ ከናዝሬቱ ኢየሱስ ጋር ነበረ" አለች፡፡ \v 72 እርሱም፣ "ሰውየውን አላውቀወም" በማለት በመሐላ ጭምር በድጋሚ ካደ፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 73 ጥቂት ቆየት ብሎ እዚያ ቆመው የነበሩት መጥተው ጴጥሮስን፣ ‹‹በእርግጥ አንተም ብትሆን ከእነርሱ አንዱ ነህ፤ አነጋገርህ ራሱ ያጋልጥሃል አሉት፡፡ \v 74 ያኔ፣ ‹‹ሰውየውን ጨርሶ አላውቀውም›› በማለት ይራገምና ይምል ጀመር፤ ወዲያውኑ ዶሮ ጮኸ፡፡ \v 75 ጴጥሮስ ‹‹ዶሮ ሳይጮኽ ሦስቴ ትክደኛለህ›› በማለት ኢየሱስ የተናገረውን አስታወሰ፡፡ ከዚያ ወደ ውጭ ወጥቶ ምርር ብሎ አለቀሰ፡፡
\v 73 ጥቂት ቆየት ብሎ እዚያ ቆመው የነበሩት መጥተው ጴጥሮስን፣ "በርግጥ አንተም ብትሆን ከእነርሱ አንዱ ነህ፤ አነጋገርህ ራሱ ያጋልጥሃል" አሉት፡፡ \v 74 ከዚያም፣ "ሰውየውን ጨርሶ አላውቀውም" በማለት ይራገምና ይምል ጀመር፤ ወዲያውኑ ዶሮ ጮኸ፡፡ \v 75 ጴጥሮስ ‹‹ዶሮ ሳይጮኽ ሦስቴ ትክደኛለህ›› በማለት ኢየሱስ የተናገረውን አስታወሰ፡፡ ከዚያ ወደ ውጭ ወጥቶ ምርር ብሎ አለቀሰ፡፡

View File

@ -432,8 +432,8 @@
"26-62",
"26-65",
"26-67",
"26-69",
"26-71",
"26-73",
"27-01",
"27-03",
"27-06",