Mon Oct 16 2017 16:03:31 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-16 16:03:33 +03:00
parent 3d9f0c42aa
commit 68803840a2
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 20 ምሽት ላይ ከዐሥራ ሁለቱ ደቀ መዛሙርት ጋር ለመብላት ተቀመጠ፡፡ \v 21 በመብላት ላይ እያሉ፣ እውነት ነው የምላችሁ ከእናንተ አንዱ አሳልፎ ይሰጠኛል›› አላቸው፡፡ \v 22 በጣም አዘኑ፤ እያንዳንዱም፣ ‹‹እኔ እሆን? በማለት ጠየቀ፡፡
\v 20 ምሽት ላይ ከዐሥራ ሁለቱ ደቀ መዛሙርት ጋር ለመብላት ተቀመጠ፡፡ \v 21 በመብላት ላይ እያሉ፣ "እውነት እላችኋለሁ፣ ከእናንተ አንዱ አሳልፎ ይሰጠኛል" አላቸው፡፡ \v 22 እነርሱ በጣም ዐዘኑ፤ እያንዳንዱም፣ "እኔ እሆንን?" በማለት ይጠያየቁ ጀመር፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 23 እርሱም፣ ‹‹አሳልፎ የሚሰጠኝ ከእኔ ጋር እጁን ወደ ሳህኑ የሚሰደው ነው፡፡ \v 24 የሰው ልጅ ስለ እርሱ እንደ ተጻፈው ይሄዳል፤ የሰውን ልጅ አሳልፎ ለሚሰጠው ግን ወዮለት! ያ ሰው ባይወለድ ይሻለው ነበር›› በማለት መለሰላቸው፡፡ \v 25 አሳልፎ የሚሰጠው ይሁዳ፣ ‹‹መምህር እኔ ነኝ እንዴ? አለው፤ እርሱም፣ ‹‹አንተው ራስህ ብለኸዋል›› አለው፡፡
\v 23 እርሱም፣ "አሳልፎ የሚሰጠኝ ከእኔ ጋር እጁን ወደ ሳሕኑ የሚሰደው ነው፡፡ \v 24 የሰው ልጅ ስለ እርሱ እንደ ተጻፈው ይሄዳል፤ የሰውን ልጅ አሳልፎ ለሚሰጠው ግን ወዮለት! ያ ሰው ባይወለድ ይሻለው ነበር›› በማለት መለሰላቸው፡፡ \v 25 አሳልፎ የሚሰጠው ይሁዳ፣ ‹‹መምህር እኔ ነኝ እንዴ? አለው፤ እርሱም፣ ‹‹አንተው ራስህ ብለኸዋል›› አለው፡፡

View File

@ -413,7 +413,7 @@
"26-12",
"26-14",
"26-17",
"26-23",
"26-20",
"26-26",
"26-27",
"26-30",